Numbers 32:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለምንታይከ ንልቢ ደቂ እስራኤል ናብታ እግዚኣብሄር ዝሃቦም ምድሪ ኺሰግር ተስፋ ትቖርጾ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር ወደሚሰጣቸው ምድር እንዳይሻገሩ የእስራኤልን ልጆች ልብ ለምን ታጣምማላችሁ? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር ወደሚሰጣቸው ምድር እንዳይሻገሩ የእስራኤልን ልጆች ልብ ለምን ታደክማላችሁ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ ወደሚሰጣቸው ምድር እንዳይሻገሩ የእስራኤልን ልጆች ልብ ለምን ታደክማላችሁ? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ኡንቱንቶ እሜዳ ቢታ እስራኤላቱ ፕነናዳን፥ ህንተ አያዉ ኡንቱንቱ ዎዛና ሹግሲቴ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday unttunttoo immeedda biittaa Israa'eelatuu pinnennaadan, hintte ayaw unttunttu wozanaa shugissiitee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay Yordaanoose pinnidi GODAY isttas immida dereza gelontta mala intte asaa hidota aazas qanxxiseetii? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኣሳይ ዮርዳኖሴ ፒኒዲ ጎዳይ ኢስታስ ኢሚዳ ዴሬዛ ጌሎንታ ማላ ኢንቴ ኣሳ ሂዶታ ኣዛስ ቃንጺሴቲ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ኤንታዉ እምዳ ቢታ ኤንቲ ፕኖና መላ ህንተ አይስ ኤንታ ዎዛና ሹግሴቲ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday entaw immida biitta enti pinnonna mela hinte ayis enta wozanaa shugiseetii? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እስራኤላውያን ተሻግረው እግዚአብሔር (ያህዌ) ወደ ሰጣቸው ምድር እንዳይገቡ ተስፋ የምታስቈርጧቸው ለምንድን ነው? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእስራኤል ሕዝብ ዮርዳኖስን ተሻግረው እግዚአብሔር ወደ ሰጣቸው ምድር እንዳይገቡ ተስፋ የምታስቈርጡት ለምንድን ነው? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለ ምንታይ፥ ናብታ እግዚኣብሄር ዝሃቦም ምድሪ ኸይኣትዉ፥ ንደቂ እስራኤል ተስፋ እተቝርፅዎም? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለምንታይ፡ ናብታ እግዚኣብሄር ዝሀቦም ምድሪ ኸይአትው፡ ልቢ ደቂ እስራኤል እተድክሙ፡ |