Numbers 32:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሙሴ ንደቂ ጋድን ንደቂ ሮቤልን በሎም፦ ኣሕዋትኩምዶ ናብ ውግእ ኪኸዱ፡ ንስኻትኩምዶ ኣብዚ ኽትቅመጡ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም ለሮ​ቤል ልጆ​ችና ለጋድ ልጆች አላ​ቸው፥ “ወን​ድ​ሞ​ቻ​ችሁ ወደ ጦር​ነት ሲሄዱ እና​ንተ በዚህ ትቀ​መ​ጣ​ላ​ች​ሁን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም ለጋድና ለሮቤል ልጆች አላቸው። ወንድሞቻችሁ ወደ ጦርነት ሲሄዱ እናንተ በዚህ ትቀመጣላችሁን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም ለጋድና ለሮቤል ልጆች እንዲህ አላቸው፦ “ወንድሞቻችሁ ወደ ጦርነት ሲሄዱ እናንተ በዚህ ትቀመጣላችሁን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ ጋዳ ዛራቱዋነ ሮቤላ ዛራቱዋ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ሀራ እስራኤልያ አሳይ ኦላ ብያ ዎደ፥ ህንተ ሀዋን ኡቲቴ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse Gaada zaratuwaanne Roobeela zaratuwaa hawaadan yaageedda; «Hara Israa'eeliyaa Asay olaa biyaa wode, hintte hawaan uttiitee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Museykka isttas, «Intte ishati olas bishin intte haan attanaas koyeetii?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይካ ኢስታስ፥ «ኢንቴ ኢሻቲ ኦላስ ቢሺን ኢንቴ ሃን ኣታናስ ኮዬቲ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ ጋደ ኮቻታኮነ ሮቤላ ኮቻታኮ፥ “ህንተ ባጋ ግድዳ እስራኤለ አሳይ ኦላስ ብያ ዎደ ህንተ ሀይሳን ኡታናዉ ኮዬቲ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey Gaade kochatakonne Robeela kochatako, “Hinte bagga gidida Isra7eele asay olas biya wode hinte haysan uttanaw koyeetii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴም የጋድንና የሮቤልን ነገዶች እንዲህ አላቸው፤ “እናንተ እዚህ ተቀምጣችሁ ወገኖቻችሁ ወደ ጦርነት ይሂዱ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ወገኖቻችሁ እስራኤላውያን ወደ ጦርነት ሲሄዱ እናንተ እዚህ መቅረት ትፈልጋላችሁን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ግና ንደቂ ጋድን ንደቂ ሮቤልን “ኣሕዋትኩም ናብ ውግእ ክኸዱ እንተለዉዶ፥ ኣብዙይ ክትተርፉ ኢኹም?
Amharic Tigrinya 2011 ሙሴ ግና ንደቂ ጋድን ንደቂ ሮቤልን በሎም፡ ኣሕዋትኩም ናብ ውግእ ኪኸዱ ኸለውዶ፡ ኣብዚ ኽትተርፉ ኢኹም።