Numbers 32:33 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሙሴ ድማ ንደቂ ጋድን ንደቂ ሮቤልን ንፍርቂ ነገድ ምናሴ ወዲ ዮሴፍን መንግስቲ ሲሆንን ንጉስ ኣሞራውያንን መንግስቲ ኦግን ሃቦም። ፣ ንጉስ ባሳን፣ እታ ምድሪ ምስ ከተማታታ ኣብ ግዝኣታት፣ ከተማታት እታ ሃገር ኣብ ዙርያ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሙሴም ለጋድ ልጆችና ለሮቤል ልጆች፥ ለዮሴፍም ልጅ ለምናሴ ነገድ እኩሌታ፥ የአሞሬዎናውያንን ንጉሥ የሴዎንን መንግሥት፥ የባሳንንም ንጉሥ የዐግን መንግሥት፥ ምድሪቱንም፥ ከተራሮችም ጋር ከተሞችን፥ በዙሪያቸውም ያሉትን የምድሪቱን ከተሞች ሰጣቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሙሴም ለጋድና ለሮቤል ልጆች ለዮሴፍም ልጅ ለምናሴ ነገድ እኩሌታ፥ የአሞራውያንን ንጉሥ የሴዎንን ግዛት የባሳንንም ንጉሥ የዐግን ግዛት፥ ምድሪቱንና በዙሪያዋ ያሉትን ከተሞች ሰጣቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሙሴም ለጋድና ለሮቤል ልጆች ለዮሴፍም ልጅ ለምናሴ ነገድ እኩሌታ፥ የአሞራውያንን ንጉሥ የሴዎንን ግዛት የባሳንንም ንጉሥ የዐግን ግዛት፥ ምድሪቱንና ከተሞቹን በከተሞቹም ዙሪያ ያሉትን ግዛቶች ሰጣቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ሙሴ ጋዳ ዛረቶ፥ ሮቤላ ዛረቶነ ዮሴፎ ናኣ ምናሰ ዛራቱዋፐ ባጋዉ አሞረቱ ካትያ ስሆና ካዉተነ ባሳነ ካትያ ኦጋ ካዉተ፥ ኡንቱንቱ ዩሹዋን ደእያ ካታማቱዋና እሜዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Muse Gaada zaretoo, Roobeela zaretoonne Yooseefo na'aa Minaase zaratuwaappe baggaw Amooretuu Kaatiyaa Sihoona kawutetsaanne Baasaane Kaatiyaa Ooga kawutetsaa, unttunttu yuushshuwaan de'iyaa katamatuwaanna immeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Musey Amoore dere kawo Sihooney haariza deretanne Baasaane dere kawo Aagey haariza deren diza katamata, istta yuushon diza katamatanne dereta ubbaa Oroobeele qommotas, Gaade qommotassinne Minaase qommotappe baggaytas immides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ሙሴይ ኣሞሬ ዴሬ ካዎ ሲሆኔይ ሃሪዛ ዴሬታኔ ባሳኔ ዴሬ ካዎ ኣጌይ ሃሪዛ ዴሬን ዲዛ ካታማታ፥ ኢስታ ዩሾን ዲዛ ካታማታኔ ዴሬታ ኡባ ኦሮቤሌ ቆሞታስ፥ ጋዴ ቆሞታሲኔ ሚናሴ ቆሞታፔ ባጋይታስ ኢሚዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ሙሰይ ጋደ ኮቻስ፥ ሮቤላ ኮቻስነ ዮሰፋ ናኣ ምናሰ ኮቻፈ ባጋስ አሞረ ካዋ ስሆና ካዎተነ ባሳነ ካዋ ኦገ ካዎተ ኤንታ ዩሹዋን ደእያ ካታማታራ እሚስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Musey Gaade kochaas, Robeela kochaasinne Yoosefa na7aa Minaase kochaafe baggaas Amoore kawa Sihoona kawotethaanne Baasane kawa Ooge kawotethaa enta yuushuwan de7iya katamatara immis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ሙሴ፣ የአሞራውያንን ንጉሥ የሴዎንን ግዛትና የባሳንን ንጉሥ የዐግን ግዛት፣ ማለትም ምድሪቱንና ከነከተሞቿ በዙሪያዋ ያለውን ግዛት በሙሉ ለጋድና ለሮቤል ነገዶች እንዲሁም ለዮሴፍ ልጅ ለምናሴ ነገድ እኩሌታ ሰጣቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ሙሴ የአሞራውያንን ንጉሥ የሲሖንንና የባሳንን ንጉሥ የዖግን ግዛት በዙሪያቸው ያሉትን ከተሞችና አገሮች ጭምር ለጋድና ለሮቤል ነገዶች እንዲሁም ለምናሴ ነገድ እኩሌታ ሰጠ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሙሴ ኸዓ ንደቂ ጋድን ንደቂ ሮቤልን ንፈረቓ ነገድ ምናሴ ወዲ ዮሴፍን፥ መንግስቲ ሴዎን ንጉስ ኣሞራውያን፥ መንግስቲ ዓግ ንጉስ ባሳን፥ እታ ሃገር ምስ ከተማታታን ኣብ ዙርያኣ ምስ ዘሎ ዓድታትን ሃቦም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሙሴ ኸአ ንኣታቶም ንደቂ ጋድን ንደቂ ሮቤልን ንፈረቓ ነገድ ምናሴ ወዲ ዮሴፍን፡ መንግስቲ ሲሆን ንጉስ ኣሞራውያን፡ መንግስቲ ዖግ ንጉስ ባሳን፡ እታ ሃገር፡ ከተማታት ምስ ከባቢኤን፡ ናይታ ኣብ ዙርያ ዘላ ሃገር ከተማታት ድማ ሀቦም። |