Numbers 32:31 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ጋድን ደቂ ሮቤልን ድማ ከምዚ ኢሎም መለሱ፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ንባሮትካ ዝበሎ፡ ከምኡ ክንገብር ኢና።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሮ​ቤል ልጆ​ችና የጋድ ልጆ​ችም መል​ሰው፥ “ጌታ​ችን ለእኛ ለአ​ገ​ል​ጋ​ዮ​ችህ እንደ ተና​ገረ እን​ዲሁ እና​ደ​ር​ጋ​ለን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የጋድና የሮቤልም ልጆች መልሰው። እግዚአብሔር ለእኛ ለባሪያዎችህ እንደ ተናገረ እንዲሁ እናደርጋለን።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጋድና የሮቤልም ልጆች መልሰው እንዲህ አሉት፦ “ጌታ ለእኛ ለባርያዎችህ እንደ ተናገረ እንዲሁ እናደርጋለን።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጋዳ ዛራቱነ ሮቤላ ዛራቱ ዛሪደ፥ “ኑን ነ ቆማቱ መና ጎዳይ ጌዳዋ ኦና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gaada zaratuunne Roobeela zaratuu zaariide, «Nuuni ne k'oomatuu Med'inaa Goday geeddawaa ootsana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gaade zarkketinne Oroobeele zarkketi, «Nuni ne oosanchchati GODAY nuna azazidayssa ubbaa ooththana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጋዴ ዛርኬቲኔ ኦሮቤሌ ዛርኬቲ፥ «ኑኒ ኔ ኦሳንቻቲ ጎዳይ ኑና ኣዛዚዳይሳ ኡባ ኦና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያትን። ጋደ ኮቻይነ ሮቤላ ኮቻይ ዛሪድ፥ “ኑኒ ነ አይለት ጎዳይ ግዳይሳ ኦና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaatin. Gaade kochaynne Robeela kochay zaaridi, “Nuuni ne aylleti Goday gidaysa oothana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጋድና የሮቤል ሰዎች እንዲህ ሲሉ መለሱለት፤ “ባሪያዎችህ እግዚአብሔር (ያህዌ) ያለውን ያደርጋሉ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የጋድና የሮቤል ሰዎችም እንዲህ ሲሉ መልስ ሰጡ፤ “እግዚአብሔር ያዘዘንን ሁሉ እናደርጋለን፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ጋድን ደቂ ሮቤልን ድማ “ከምቲ እግዚኣብሄር ዝበሎ ንገብር።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ጋድን ደቂ ሮቤልን ድማ፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ንገላውኻ ዝበሎም፡ ከምኡ ንገብር።