Numbers 32:25 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ ጋድን ደቂ ሮቤልን ድማ ንሙሴ ተዛሪቦም፡ ባሮትካ ከምቲ ጐይታይ ዝኣዘዞ ኪገብሩ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሮቤል ልጆችና የጋድ ልጆችም ሙሴን እንዲህ ብለው ተናገሩት፥ “እኛ አገልጋዮችህ ጌታችን እንዳዘዘ እናደርጋለን። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የጋድና የሮቤልም ልጆች ሙሴን እንዲህ ብለው ተናገሩት። እኛ ባሪያዎችህ ጌታችን እንዳዘዘ እናደርጋለን። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጋድና የሮቤልም ልጆች ሙሴን እንዲህ አሉት፦ “እኛ ባርያዎችህ ጌታችን እንዳዘዘ እናደርጋለን። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጋዳ ዛራቱነ ሮቤላ ዛራቱ ሙሳ፥ “ኑን ነ ቆማቱ ኔን ኑ ጎዳይ አዛዜዳዋዳን ኦና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gaada zaratuunne Roobeela zaratuu Musa, «Nuuni ne k'oomatuu neeni nu goday azazeeddawaadan ootsana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gaade zarkketinne Oroobeele zarkketi Muses, «Nuni ne oosanchchati neni nu goday nuna azazidayssa nu ooththana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጋዴ ዛርኬቲኔ ኦሮቤሌ ዛርኬቲ ሙሴስ፥ «ኑኒ ኔ ኦሳንቻቲ ኔኒ ኑ ጎዳይ ኑና ኣዛዚዳይሳ ኑ ኦና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጋደ ኮቻይነ ሮቤላ፥ ኮቻይ ሙሰኮ፥ “ኑኒ ነ አይለት ነ ኪትዳይሳዳ ኦና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gaade kochaynne Robeela, kochay Museko, “Nuuni ne aylleti ne kiitidaysada oothana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የጋድና የሮቤል ሰዎች ሙሴን እንዲህ አሉት፤ “እኛ አገልጋዮችህ ጌታችን ያዘዘንን እንፈጽማለን። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የጋድና የሮቤል ወገኖች እንዲህ አሉ፤ “እኛ አገልጋዮችህ፥ አንተ ጌታችን እንዳዘዝከው እናደርጋለን። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ ጋድን ደቂ ሮቤልን ድማ ንሙሴ “ጐይታና! ኸምቲ ዝበልካና ኽንገብር ኢና። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ ጋድን ደቂ ሮቤልን ንሙሴ፡ ገላውኻ ኸምቲ ጐይታይ ዝአዘዞ ኺገብሩ እዮም። |