Numbers 32:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሙሴ በሎም፦ እዚ ነገር እዚ ኽትገብሩ እንተ ደሊኹም፡ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ተዓጢቕኩም ውግእ ክትገብሩ እንተ ወጺእኩም፡
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም አላ​ቸው፥ “ይህ​ንስ እን​ዳ​ላ​ች​ሁት ብታ​ደ​ርጉ፥ ታጥ​ቃ​ች​ሁም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ወደ ጦር​ነት ብት​ሄዱ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም አላቸው። ይህንስ ነገር ብታደርጉ፥ ተዘጋጅታችሁም በእግዚአብሔር ፊት ወደ ሰልፍ ብትሄዱ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም እንዲህ አላቸው፦ “ይህንስ ነገር ብታደርጉ፥ ተዘጋጅታችሁም በጌታ ፊት ወደ ጦርነት ብትሄዱ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ ኡንቱንቱ፥ “ህንተ ሀዋ ኦፐ፥ ህንተ መና ጎዳ ስንን ኦላ ባናዉ ጊጎፐነ
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse unttunttu, «Hintte hawaa ootsooppe, hintte Med'inaa Godaa sintsan olaa baanaw giigooppenne
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Museykka isttas, «Hayssi intte gidayssi tumu gidikko intte GODAA sinththan ola baanaas intte giigettidaa gidikko,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይካ ኢስታስ፥ «ሃይሲ ኢንቴ ጊዳይሲ ቱሙ ጊዲኮ ኢንቴ ጎዳ ሲንን ኦላ ባናስ ኢንቴ ጊጌቲዳ ጊዲኮ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ ኤንታኮ፥ “ህንተ ገይስ ቱማ ግድኮ ሀይሳን ጎዳ ስንን ኦላ ባናዉ ዳንጨትተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey entako, “Hinte geysi tuma gidiko haysan Godaa sinthan ola baanaw dancetite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ሙሴ እንዲህ አላቸው፤ “ይህን ብታደርጉ ማለትም በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ታጥቃችሁ ለጦርነት ብትዘጋጁ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ይህ የተናገራችሁት ሁሉ እውነት ከሆነ እዚህ በእግዚአብሔር ፊት ወደ ጦርነት ለመሄድ ተዘጋጁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ድማ ኸምዙይ በሎም፦ “እዝ ነገርዙይ እንተ ጌርኩም፥ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ከዓ ንውግእ ኣፅዋር እንተ ሒዝኩም፥
Amharic Tigrinya 2011 ሙሴ ድማ በሎም፡ እዚ ነገርዚ እንተጌርኩም፡ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ከአ ንውግእ ኣጽዋር እንተ ሒዝኩም፡