Numbers 32:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ጋድን ደቂ ሮቤልን መጺኦም ንሙሴን ንኻህን ኣልኣዛርን ንመራሕቲ እቲ ጉባኤን ተዛረቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሮ​ቤል ልጆ​ችና የጋድ ልጆ​ችም መጥ​ተው ሙሴ​ንና ካህ​ኑን አል​ዓ​ዛ​ርን፥ የማ​ኅ​በ​ሩ​ንም አለ​ቆች እን​ዲህ ብለው ተና​ገ​ሩ​አ​ቸው፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የጋድና የሮቤል ልጆች መጥተው ሙሴንና ካህኑን አልዓዛርን የማኅበሩንም አለቆች እንዲህ ብለው ተናገሩአቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጋድና የሮቤል ልጆች መጥተው ሙሴንና ካህኑን አልዓዛርን የማኅበሩንም አለቆች እንዲህ አሉአቸው፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ሙሴኮ፥ ቄስያ ኤልኣዛራኮነ ማባራ ካፓቱዋኮ ዪደ፥ ኡንቱንታ ሀዋዳን ያጌድኖ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu Musekko, k'eesiyaa El"aazarakkonne maabaraa kaappatuwaakko yiide, unttuntta hawaadan yaageeddino;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas istti Musekko, qeese El7ezeerekkonne hankko maabara kaaleththizaytakko biidi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢስቲ ሙሴኮ፥ ቄሴ ኤልኤዜሬኮኔ ሃንኮ ማባራ ካሌዛይታኮ ቢዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) በእድ ሙሰኮ፥ ካህንያ አላዛራኮነ እስራኤለ ማባራ ሀላቃታኮ ይድ ሀይሳዳ ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) be7idi Museko, kahiniya Alaazarakonne Isra7eele maabara halaqatako yidi haysada yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ወደ ሙሴ፣ ወደ ካህኑ ወደ አልዓዛርና ወደ ማኅበረ ሰቡ መሪዎች መጥተው እንዲህ አሉ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ወደ ሙሴና አልዓዛር እንዲሁም ወደ ሌሎቹ የማኅበሩ መሪዎች ሄደው እንዲህ አሉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብ ሙሴን ናብ ካህን ኣልኣዛርን ናብ ሹመኛታት ደቂ እስራኤልን መፂኦም ከዓ፦
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ጋድን ደቂ ሮቤልን መጺኦም፡ ንሙሴን ንኻህን ኣልኣዛርን ንሱማምቲ ኣኼባን፡