Numbers 32:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ቀሪቦም ድማ፡ ኣብዚ ንጥሪትና መጓሰ ኣባጊዕ፡ ንደቅና ድማ ከተማታት ክንሰርሕ ኢና። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ እርሱም ቀርበው አሉት፥ “በዚህ ለእንስሶቻችን በረቶችን፥ ለልጆቻችንም ከተሞችን እንሠራለን፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ እርሱም ቀርበው አሉት። በዚህ ለእንስሶቻችን በረቶች ለልጆቻችንም ከተሞች እንሠራለን፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ እርሱም ቀርበው እንዲህ አሉት፦ “በዚህ ለበጎቻችን በረቶች ለልጆቻችንም ከተሞች እንሠራለን፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ሙሴ ማታ ዪደ፥ አ ሀዋዳን ያጌድኖ፤ “ኑን ሀዋን ኑ መሄቶ ድርሳ፥ ኑ ናናዉ ካታማቱዋ ኬጻና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu Muse mata yiide, Aa hawaadan yaageeddino; «Nuuni hawaan nu mehetoo dirssaa, nu naanaw katamatuwaa kees's'ana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isttika Musekko shiiqidi, «Nuni nu mehetas aqoso, nu machchetassinne nu naytas duussaso ooththana koyoos. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲካ ሙሴኮ ሺቂዲ፥ «ኑኒ ኑ ሜሄታስ ኣቆሶ፥ ኑ ማቼታሲኔ ኑ ናይታስ ዱሳሶ ኦና ኮዮስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ሙሰኮ ሺቅድ፥ “ኑኒ ሀይሳን ኑ መህያስ ዳራ፥ ኑ ናይታስነ ኑ ማቸታስ ካታማ ኬፃናዉ ኮዮስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti Museko shiiqidi, “Nuuni haysan nu mehiyas dara, nu naytasinne nu machetas katama keexanaw koyoos. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ ወደ እርሱ ቀርበው እንዲህ አሉት፤ “እዚህ ለከብቶቻችን በረቶች፣ ለሴቶቻችንና ለልጆቻችን ከተሞች መሥራት እንወድዳለን፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱም ወደ ሙሴ ቀርበው እንዲህ አሉ፦ “በመጀመሪያ በዚህ ለእንስሶቻችን በረቶች፥ ለልጆቻችንም ከተሞችን እንድንሠራ ፍቀድልን፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሳቶም ከዓ ናብኡ ቐሪቦም “ኣብዙይ ንእንስሳትና ደምበታት፥ ንደቅና ድማ ኸተማታት ክንሰርሕ ኢና፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሳቶም ከአ ናብኡ ቐሪቦም በሉ፡ ኣብዚ ንማልና ደቤታት፡ ንቖልዑና ድማ ከተማታት ክንሰርሕ፡ |