Numbers 32:12 — Compare Translations

10 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘይካ ካሌብ ወዲ የፉነ፡ እቲ ቄነዛዊን እያሱ ወዲ ነነን፡ ብጐይታ ስለ ዝጸንዑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ተከ​ት​ለ​ዋ​ልና ከእ​ነ​ዚህ፥ ልዩ ከሆነ ከዮ​ፎኒ ልጅ ከካ​ሌ​ብና ከነዌ ልጅ ከኢ​ያሱ በቀር፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዳሩ ግን ለዮፎኔ ልጅ ካሌብና ለነዌ ልጅ ለኢያሱ በእውነት ጌታን ፈጽመው ስለ ተከተሉ ይህ እንዲህ አይሆንም።’
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayssi GODAY caaqqi qachchida qaalazi GODAA kumeththa wozinappe kaallida Qenaaze dere as Yoofine naa Kaalebeppenne Nawe naa Iyaasoppe attiin hankko asaa ubbaaka bochchees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይሲ ጎዳይ ጫቂ ቃቺዳ ቃላዚ ጎዳ ኩሜ ዎዚናፔ ካሊዳ ቄናዜ ዴሬ ኣስ ዮፊኔ ና ካሌቤፔኔ ናዌ ና ኢያሶፔ ኣቲን ሃንኮ ኣሳ ኡባካ ቦቼስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባንታ ኩመ ዎዛናፐ ካልዳ ግሾ፥ ቀነዛ ዮፎና ናኣ ካለባፐነ ናወ ናኣ እያሱፐ አትሽን፥ ሀር ኦንካ ገለና’ ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Banta kumetha wozanape kaallida gisho, Qeneza Yoofona na7aa Kaalebapenne Nawe na7aa Iyyasupe attishin, hari oonika gelenna’ yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርን (ያህዌ) በፍጹም ልባቸው ተከትለውታልና፣ ከቄኔዛዊው ከዮፎኒ ልጅ ከካሌብና ከነዌ ልጅ ከኢያሱ በስተቀር አንዳቸውም አያዩዋትም።’
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህም የእግዚአብሔር ውሳኔ እግዚአብሔርን በሙሉ ልባቸው ከታዘዙት ከቀኒዛዊው ከየፉኔ ልጅ ከካሌብና ከነዌ ልጅ ከኢያሱ በቀር ማንኛውንም ሰው የሚያጠቃልል ነው። ለእግዚአብሔር ታማኞች ሆነው የተገኙት እነርሱ ብቻ ናቸው።
Amharic Tigrinya 2011 ብጀካ ካሌብን ወዲ የፋኔ ቀኒዛውን እያሱ ወዲ ኔዌን፡ ንእግዚኣብሄር ፈጺሞም ስለ ዝሰዐብዎ፡ እዞም ካብ ግብጺ ዝደየቡ ሰባት ፈጺሞም ስለ ዘይሰዐቡኒ፡ ካብ ወዲ ዕስራ ዓመት ንላዕሊ ዘለው ነታ ንኣብርሃም፡ ንይስሃቅ፡ ንያእቆብ ከአ ዝመሓልኩሎም ምድሪ ኣይርእይዋን እዮም።