Numbers 32:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ድማ ኣዝየን ብዙሓት ከብቲ ነበሮም። ንምድሪ ያዘርን ንምድሪ ጊልዓድን ምስ ረኣዩ ድማ፡ እቲ ቦታ ንጥሪት ዝኸውን ቦታ ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለሮቤል ልጆችና ለጋድ ልጆች እጅግ ብዙ እንስሶች ነበሩአቸው፤ እነሆም፥ የኢያዜር ምድርና የገለዓድ ምድር የከብት ሀገር እንደ ነበረ አዩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሮቤልና የጋድ ልጆችም እጅግ ብዙ እንስሶች ነበሩአቸው፤ እነሆም፥ የኢያዜር ምድርና የገለዓድ ምድር ለእንስሶች የተመቸ ስፍራ እንደ ነበረ ባዩ ጊዜ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሮቤልና የጋድ ልጆችም እጅግ ብዙ እንስሶች ነበሩአቸው፤ እነሆም፥ የኢያዜር ምድርና የገለዓድ ምድር ለእንስሶች የተመቸ ስፍራ እንደ ነበረ ባዩ ጊዜ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሮቤላ ዛረቶነ ጋዳ ዛረቶ ሎይ ዳሮ መሂ ደኤ። ኡንቱንቱ ያእዜራ ቢታይነ ጋላኣደ ቢታይ መህያዉ እንጀ ግድያዋ በኤድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Roobeela zaretoonne Gaada zaretoo loytsi daro mehii de'ee. Unttunttu Yaa'izeera biittaynne Gala'aade biittay mehiyaw injje gidiyaawaa be'eeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Oroobeele zarkketassinne Gaade zarkketas keehi daro mehey dees; Iyaazeere dereynne Gala7aade derey mehes daro lo7o gididayssa be7ida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኦሮቤሌ ዛርኬታሲኔ ጋዴ ዛርኬታስ ኬሂ ዳሮ ሜሄይ ዴስ፤ ኢያዜሬ ዴሬይኔ ጋላኣዴ ዴሬይ ሜሄስ ዳሮ ሎኦ ጊዲዳይሳ ቤይዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሮቤላነ ጋደ ኮቻስ ዳሮ መሄይ ደኤስ። ኤንቲ ያእዜራ ቢታይነ ጋላዳ ቢታይ መሄስ እንጀ ግደይሳ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Robeelanne Gaade kochaas daro mehey de7ees. Enti Ya7izeera biittaynne Galada biittay mehes inje gideysa, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እጅግ ብዙ የሆነ የቀንድ ከብት፣ የበግና የፍየል መንጋዎች የነበሯቸው የሮቤልና የጋድ ነገዶች የኢያዜርና የገለዓድ ምድር ለከብት ምቹ ስፍራዎች መሆናቸውን አዩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሮቤልና የጋድ ነገዶች እጅግ ብዙ የከብት መንጋ ነበራቸው፤ የያዕዜርና የገለዓድ ምድር ለከብት ተስማሚ መሆኑን ባዩ ጊዜ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን የመና ብዙሓት እንስሳ ነበራኦም። እንሆ ኸዓ፥ ምድሪ ኢያዜርን ምድሪ ገለዓድን ቦታ እንስሳ ኸም ዝኾነ ረአዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ ሮቤልን ንደቂ ጋድን ድማ ኣዝዩን ብዙሓት ማል ነበርኦም። እንሆ ኸአ፡ ምድሪ ያዕዜርን ምድሪ ጊልኣድን ቦታ ማል ከም ዝኾነ ምስ ረአዩ፡ |