Numbers 31:52 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሉ ወርቂ እቲ ንየሆዋ ዘምጽእዎ መስዋእቲ፡ ካብ ሓለቓ ሽሕን ሓለቓ ሚእቲን፡ ዓሰርተው ሽዱሽተ ሽሕን ሾብዓተ ሚእትን ሓምሳን ሲቃል ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከሻ​ለ​ቆ​ችና ከመቶ አለ​ቆች ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የለ​ዩ​ትና ያቀ​ረ​ቡት ወርቅ ሁሉ ዐሥራ ስድ​ስት ሺህ ሰባት መቶ አምሳ ሰቅል ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሻለቆችም የመቶ አለቆችም ለእግዚአብሔር ለማንሣት ቍርባን ያቀረቡት ወርቅ ሁሉ አሥራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ አምሳ ሰቅል ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሻለቆችም የመቶ አለቆችም ለጌታ እንደ ስጦታ ቁርባን አድርገው ያቀረቡት ወርቅ ሁሉ ዐሥራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ኀምሳ ሰቅል ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሻኣ ካፓቱነ ጼቱዋ ካፓቱ አሂደ መና ጎዳዉ እሜዳ ዎርቃይ ኡባይ ላኡ ጼቱ ኪሎ ግራመ ግድያዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Sha"aa kaappatuunne s'eetuwaa kaappatuu ahiide Med'inaa Godaw immeedda work'k'ay ubbay laa"u s'eetu kiilo giraame gidiyaawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Shalaqatappenne mato halaqatappe ekkidi Museynne qeese El7ezeerey GODAAS imota histti shiishshida worqqa alleqoti 16,750 saqile gidides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሻላቃታፔኔ ማቶ ሃላቃታፔ ኤኪዲ ሙሴይኔ ቄሴ ኤልኤዜሬይ ጎዳስ ኢሞታ ሂስቲ ሺሺዳ ዎርቃ ኣሌቆቲ 16,750 ሳቂሌ ጊዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሻላቃትነ ማቶ ሀላቃት ጎዳስ እምዳ ዎርቃይ ናምኡ ፄቱ ክሎ ግራመ ግድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shaalaqatinne mato halaqati Godaas immida worqay nam7u xeetu kilo giraame gidis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴና አልዓዛር ከሻለቆቹና ከመቶ አለቆቹ በመቀበል ስጦታ አድርገው ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ያቀረቡት ወርቅ ዐሥራ ስድስት ሺሕ ሰባት መቶ አምሳ ሰቅል መዘነ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከሺህ አለቆችና ከመቶ አለቆች ለጌታ የቀረበው የወርቅ መባ ክብደት ሁለት መቶ ኪሎ ያኽል ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ኻብ ኣሕሉቕ ሽሕን ካብ ኣሕሉቕ ሚእትን ንእግዚኣብሄር ዝቐረበ ወርቂ ኽልተ ሚእቲ ኺሎ ግራም ኮነ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ኻብ ሓላቑ ኣሽሓትን ካብ ሓላቑ ሚእትትታን ንእግዚኣብሄር ዚልዓል መስዋእቲ ዘቕረብዎ ኹሉ ወርቂ ዓሰርተው ሹዱሽተ ሽሕን ሚእትን ሓምሳን ሲቃል ኮነ።