Numbers 31:40 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ሰባት ድማ ዓሰርተው ሽዱሽተ ሽሕ ነበሩ። ካብዚ እቲ ግብሪ እግዚኣብሄር ሰላሳን ክልተን ሰብ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰዎ​ቹም ዐሥራ ስድ​ስት ሺህ ነበሩ ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ግብር ሠላሳ ሁለት ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰዎቹም አሥራ ስድስት ሺህ ነበሩ፤ የእግዚአብሔርም ግብር ሠላሳ ሁለት ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰዎቹም ዐሥራ ስድስት ሺህ ነበሩ፤ ከእነዚህም ውስጥ የጌታ ግብር ሠላሳ ሁለት ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ማጫ አሳቱ 16,000 ኡንቱንቱፐ መና ጎዳዉ እሞታ ከሴዳዋንቱ፥ 32.
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Mac'c'a asatuu 16,000; unttunttuppe Med'inaa Godaw imotaa kesseeddawanttu, 32.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Adde erontta geela7oti 16,000; isttafe GODAAS dumma imota gididi shaakettidayti heedzdzu tammanne nam7a.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣዴ ኤሮንታ ጌላኦቲ 16,000፤ ኢስታፌ ጎዳስ ዱማ ኢሞታ ጊዲዲ ሻኬቲዳይቲ ሄ ታማኔ ናምኣ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ማጫሳት 16,000፤ ኤንታፈ ጎዳስ እመትዳይ 32.
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Maccasati 16,000; entafe Godaas imetiday 32.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዐሥራ ስድስት ሺሕ ሰው፣ ከእነዚህም ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተሰጠው ግብር ሠላሳ ሁለት ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለወታደሮቹ የተሰጡት ከወንድ ጋር ግንኙነት ያላደረጉ ሴቶች ዐሥራ ስድስት ሺህ ሲሆኑ፥ ከእነዚህም ሠላሳ ሁለቱ ለእግዚአብሔር አገልግሎት የተለዩ ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰብኣይ ዘየእተዋ ኣጓላት ድማ ዓሰርተ ሽዱሽተ ሽሕ፥ ካብኣተን ሰላሳን ክልተን ንእግዚኣብሄር ግብሪ ኾና።
Amharic Tigrinya 2011 ኣእዱግ ከአ ሰላሳ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን፡ ካብኡ ግብሪ እግዚኣብሄር ሰላሳን ክልተን ነፍሲ።