Numbers 31:39 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣእዱግ ድማ ሰላሳን ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን ነበሩ። ካብዚ እቲ ግብሪ እግዚኣብሄር ስሳን ሓደን ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አህ​ዮ​ቹም ሠላሳ ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ግብር ስድሳ አንድ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አህዮቹም ሠላሳ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ፤ የእግዚአብሔርም ግብር ስድሳ አንድ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አህዮቹም ሠላሳ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ፤ ከእነዚህም ውስጥ የጌታ ግብር ስልሳ አንድ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀረቱ 30,500 ኡንቱንቱፐ መና ጎዳዉ እሞታ ከሴዳዋንቱ 61.
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Haretuu 30,500; unttunttuppe Med'inaa Godaw imotaa kesseeddawanttu 61.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hareti 30,500; isttafe GODAAS dumma imota gidi shaakettidayti usuppuna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃሬቲ 30,500፤ ኢስታፌ ጎዳስ ዱማ ኢሞታ ጊዲ ሻኬቲዳይቲ ኡሱፑና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀረት 30,500፤ ኤንታፈ ጎዳስ እመትዳይ 61.
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hareti 30,500; entafe Godaas imetiday 61.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሠላሳ ሺሕ አምስት መቶ አህያ፣ ከእነዚህም ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተሰጠው ግብር ስድሳ አንድ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለወታደሮቹ የተሰጡት አህዮች ሠላሳ ሺህ አምስት መቶ ሲሆኑ ከእነዚህም ሥልሳ አንዱ ለእግዚአብሔር መባ ሆነው የተሰጡ ነበሩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣእዱግ ከዓ ሰላሳ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን፥ ካብኣተን ስሳን ሓደን ንእግዚኣብሄር ግብሪ ኾና።
Amharic Tigrinya 2011 ኣእዱግ ከአ ሰላሳ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን፡ ካብኡ ግብሪ እግዚኣብሄር ሰላሳን ክልተን ነፍሲ።