Numbers 31:38 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እተን ከብቲ ድማ ሰላሳን ሽዱሽተን ሽሕ ነበራ። ካብዚ እቲ ግብሪ እግዚኣብሄር ስሳን ዓሰርተው ክልተን ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሬ​ዎ​ችም ሠላሳ ስድ​ስት ሺህ ነበሩ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ግብር ሰባ ሁለት ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሬዎችም ሠላሳ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ፤ የእግዚአብሔርም ግብር ሰባ ሁለት ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሬዎችም ሠላሳ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ፤ ከእነዚህም ውስጥ የጌታ ግብር ሰባ ሁለት ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሚዛቱ 36,000፤ ኡንቱንቱፐ መና ጎዳዉ እሞታ ከሴዳዋንቱ 72.
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Miizzatuu 36,000; unttunttuppe Med'inaa Godaw imotaa kesseeddawanttu 72.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Miizati 36,000; isttafe GODAAS dumma imota gidi shaakettidayti laappun tammanne nam7a.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሚዛቲ 36,000፤ ኢስታፌ ጎዳስ ዱማ ኢሞታ ጊዲ ሻኬቲዳይቲ ላፑን ታማኔ ናምኣ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሚዛት 36,000፤ ኤንታፈ ጎዳስ እመትዳይ 72.
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Miizati 36,000; entafe Godaas imetiday 72.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሠላሳ ስድስት ሺሕ የቀንድ ከብት፣ ከእነዚህም ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተሰጠው ግብር ሰባ ሁለት ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለወታደሮቹ የተሰጡት የቀንድ ከብቶች ብዛት ሠላሳ ስድስት ሺህ ሲሆን ከእነርሱም ሰባ ሁለቱ ለእግዚአብሔር መባ ሆነው የተሰጡ ነበሩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከፍቲ ድማ ሰላሳን ሽዱሽተን ሽሕ፥ ካብኣተን ሰብዓን ክልተን ንእግዚኣብሄር ግብሪ ኾና።
Amharic Tigrinya 2011 ኣሓ ድማ ሰላሳን ሹዱሽተን ሽሕ፡ ካብኡ ግብሪ ንእግዚኣብሄር ሰብዓን ክልተን፡