Numbers 31:36 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ፍርቂ ግደ ናይቶም ናብ ውግእ ዝወጹ፡ ብቍጽሪ ሰለስተ ሚእትን ሰላሳን ሾብዓተን ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን ኣባጊዕ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዘ​መ​ቻም ለነ​በሩ ሰዎች ድርሻ የሆነ እኩ​ሌታ ከበግ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አም​ስት መቶ በጎች ነበሩ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዘመቻም ለነበሩ ሰዎች ድርሻ የሆነ እኵሌታ ከበግ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች ነበረ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዘመቻም ለተሳተፉት ሰዎች ድርሻ የሆነ እኩሌታ ከበግ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች ነበረ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኦላን ኦለቴዳዋንታ ጋኬዳ ባጋ ሻኩ 337,500 ዶርሳቱዋ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Olan oletteeddawantta gakkeedda bagga shaakuu 337,500 dorssatuwaa;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Di7etti yidayssafe baggay oletti yidaytas imettides; hessika 337,500 dorsata.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዲኤቲ ዪዳይሳፌ ባጋይ ኦሌቲ ዪዳይታስ ኢሜቲዴስ፤ ሄሲካ 337,500 ዶርሳታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኦላ ብዳይሳታ ጋክዳ ግሾይ 337,500 ዶርሳታ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ola bidaysata gakida gishoy 337,500 dorsata;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በጦርነቱ ላይ የነበሩት ወታደሮች እኩሌታ ድርሻ ይህ ነበር፤ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺሕ አምስት መቶ በግ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከጠቅላላው ምርኮ ግማሹ፥ ወደ ጦርነት ዘምተው ለተመለሱ ሰዎች የተከፈለ ሲሆን፥ እነኚህም ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፍርቂ ናይቲ ዝተዘምተ፥ ብፅሒት ናይቶም ኣብ ውግእ ኸይዶም ዝነበሩ፥ ሰለስተ ሚእትን ሰላሳን ሸውዓተን ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን ኣባጊዕ ኾነ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ፍርቂ፡ ግደ እቶም ናብ ውግእ ከይዶም ዝነበሩ፡ ቁጽሪ እተን ኣባጊዕ ሰለስተ ሚእትን ሰላሳን ሾብዓተን ሽሕ ሓሙሽተ ሚእትን ኮነ።