Numbers 31:32 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ እቶም ተዋጋእቲ ዝሓዝዎ ግዳይ ዝተረፈ ምርኮ ድማ ሽዱሽተ ሚእትን ሰብዓን ሽሕን ሓሙሽተን ሽሕን ኣባጊዕ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ሰልፍ የወጡ ሰዎ​ችም ከወ​ሰ​ዱት ብዝ​በዛ የቀ​ረው ምርኮ እን​ዲህ ሆነ፤ ስድ​ስት መቶ ሰባ አም​ስት ሺህ በጎች፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ሰልፍ የወጡ ሰዎችም ከወሰዱት ብዝበዛ ያስቀሩት ምርኮ እንዲህ ሆነ፤ ስድስት መቶ ሰባ አምስት ሺህ በጎች፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወታደሮቹም ከወሰዱት ብዝበዛ ያስቀሩት ምርኮ ይህ ነበር፤ ስድስት መቶ ሰባ አምስት ሺህ በጎች፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኦላንቻቱ ባረንቶ አክና፥ አቴዳ ኦሞዱ 675,000 ዶርሳቱዋ፥ 72,000 ሚዛቱዋ፥ 61,000 ሀረቱዋነ አቱማ አሳና ግሳቤና 32,000 ማጫ ናናቱዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Olanchchatuu barenttoo akkina, atteeda omooduu 675,000 dorssatuwaa, 72,000 miizzatuwaa, 61,000 haretuwaanne attuma asaana gisabeenna 32,000 mac'c'a naanatuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Wottadarati banttas ekkishin attidayssi, 675,000 dorsatanne deyshata,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎታዳራቲ ባንታስ ኤኪሺን ኣቲዳይሲ፥ 675,000 ዶርሳታኔ ዴይሻታ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኦላንቾት ባንታዉ ኤክን አትዳ ድኦይ 675,000 ዶርሳታ፥ 72,000 ሚዛታ፥ 61,000 ሀረታነ 32,000 ጌላኦ ማጫ ናይታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Olanchoti bantaw ekin attida di7oy 675,000 dorsata, 72,000 miizata, 61,000 haretanne 32,000 geela7o macca nayta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወታደሮቹ ማርከው ከወሰዱለት ምርኮ ውስጥ የቀረው ይህ ነበር፤ ስድስት መቶ ሰባ አምስት ሺሕ በግ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለራሳቸው ካስቀሩት ጭምር ወታደሮቹ የማረኩት ንብረት ዝርዝር የሚከተለው ነው፦ ስድስት መቶ ሰባ አምስት ሺህ በጎች፥ ሰባ ሁለት ሺህ የቀንድ ከብቶች፥ ሥልሳ አንድ ሺህ አህዮችና፥ ሥልሳ ሁለት ሺህ ከወንድ ጋር ግንኙነት ያላደረጉ ሴቶች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ፥ እቶም ኣብ ውግእ ዝወዓሉ ዝዘመትዎ፥ ብዘይ እቲ ንርእሶም ዘትረፍዎ፥ ሽዱሽተ ሚእትን ሰብዓን ሓሙሽተን ሽሕ ኣባጊዕ፥
Amharic Tigrinya 2011 እቲ እተዘምተ፡ ካብቲ እቶም ሰብ ውግእ ዝዘመትዎ ዝተረፈ ዝማት ሹዱሽተ ሚእትን ሰብዓን ሓሙሽተን ሽሕ በጊዕ፡