Numbers 31:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሙሴ ድማ ነቶም ህዝቢ ተዛረቦም፡ ገለ ካባኻትኩም ንውግእ ኣዕጥቑ፡ ኣንጻር ሚድያናውያን ኪኸዱ እሞ ሕነ ንእግዚኣብሄር ሚድያን ይፈድዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሙሴም ለሕዝቡ እንዲህ ብሎ ነገራቸው፥ “ከእናንተ መካከል ሰዎችን አስታጥቁ፤ ከእግዚአብሔር ዘንድ ምድያምን ይበቀሉ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት ከምድያም ጋር ይሰለፉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሙሴም ሕዝቡን። ከእናንተ መካከል ሰዎች ለጦርነት ይሰለፉ፤ ስለ እግዚአብሔር በቀል ምድያምን ይበቀሉ ዘንድ በምድያም ላይ ይሂዱ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሙሴም ሕዝቡን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ “ከእናንተ መካከል ሰዎች ለጦርነት የተዘጋጁ ይሁኑ፤ ስለ ጌታ በቀል ምድያምን እንዲበቀሉ በምድያም ላይ ይዝመቱ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ሙሴ አሳ፥ “ምድያማ አሳ ቦላ መና ጎዳ ሀሉዋ ከሳና ማላ ኦላ ባናዉ፥ ህንተ አሳ ኦላ ሚሻ ዳንጭስተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Muse asaa, «Midiyaama asaa bolla Med'inaa Godaa haluwaa kessana mala olaa baanaw, hintte asaa olaa miishshaa danc'c'issite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Musey derezas, «Midiyaame asay GODAA bolla kase ooththida qohoza gishshas intte halo kessanaas olas giigettite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ሙሴይ ዴሬዛስ፥ «ሚዲያሜ ኣሳይ ጎዳ ቦላ ካሴ ኦዳ ቆሆዛ ጊሻስ ኢንቴ ሃሎ ኬሳናስ ኦላስ ጊጌቲቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ሙሰይ አሳኮ፥ “ምድያመ አሳ ኦልድ ጎዳ ሀሎ ከያና መላ ህንተ ግዶፈ ጉ አሳ ኦላስ ዳንጭስተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Musey asaako, “Midiyaame asaa olidi Godaa halo keyana mela hinte giddofe guutha asaa olas dancisite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ሙሴ ሕዝቡን እንዲህ አላቸው፤ “ምድያማውያንን ለመውጋት እንዲሄዱና ስለ እግዚአብሔርም (ያህዌ) እንዲበቀሏቸው ከሰዎቻችሁ ጥቂቶቹን ለጦርነት አዘጋጁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ሙሴ ሕዝቡን እንዲህ አለ፦ “ምድያማውያን በእግዚአብሔር ላይ ስለ ፈጸሙት በደል አደጋ ጥላችሁ ትበቀሉአቸው ዘንድ ለጦርነት ተዘጋጁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሙሴ ኸዓ ነቶም ህዝቢ ኸምዙይ በሎም፦ “ዝዋግኡ ሰባት ኣዳልዉ፤ በቲ ምድያማውያን ንእግዚኣብሄር ዝበደልዎ ድማ ኸይዶም ይበቀልዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሙሴ ኸአ ነቲ ህዝቢ ኸምዚ ኢሉ ተዛረቦ፡ ካባኻትኩም ሰባት ንውግእ ይዳለው፡ ኣብ ሚድያን ሕጊ እግዚኣብሄር ዝፈድዩ ኸአ ንሚድያን ይኺዱ። |