Numbers 31:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ሳብዐይቲ መዓልቲ ድማ ክዳውንትኹም ተሓጸቡ፣ ንጹሃት ድማ ክትኮኑ ኢኹም፣ ብድሕሪኡ ድማ ናብ ሰፈር ክትኣትዉ ኣለኩም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በሰባተኛውም ቀን ልብሳችሁን እጠቡ፤ ንጹሓንም ትሆናላችሁ፤ ከዚያም በኋላ ወደ ሰፈሩ ትቀርባላችሁ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሰባተኛውም ቀን ልብሳችሁን እጠቡ፥ ንጹሕም ትሆናላችሁ፤ ከዚያም በኋላ ወደ ሰፈሩ ትቀርባላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በሰባተኛውም ቀን ልብሳችሁን ታጥባላችሁ፥ ንጹሕም ትሆናላችሁ፤ ከዚያም በኋላ ወደ ሰፈሩ ትገባላችሁ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ላፑን ጋላስ ህንተ ማዩዋ ሜጭተ፤ ህንተካ ጌይተ። ሄዋፐ ጉይያን፥ ዱንካኔዳሳ ገልተ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Laappuntsa gallassi hintte mayuwaa meec'c'ite; hinttekka geeyite. Hewaappe guyyiyaan, dunkkaaneeddasaa gelite» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte intte may7o laappunththa gallas meeccite; hessafe guye intte geesh gidiza gishshas simmidi kase intte dunkaani dizaso gelanaas dandayeeta» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ኢንቴ ማይኦ ላፑን ጋላስ ሜጪቴ፤ ሄሳፌ ጉዬ ኢንቴ ጌሽ ጊዲዛ ጊሻስ ሲሚዲ ካሴ ኢንቴ ዱንካኒ ዲዛሶ ጌላናስ ዳንዳዬታ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ላፑን ጋላሳን ህንተ ማኡዋ ሜጭተ፤ ህንተና ጌሽተ። ሄሳፈ ጉየ፥ ጉታ ገልተ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Laapuntha gallasan hinte ma7uwa meeccite; hintena geeshshite. Hessafe guye, gutaa gelite” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሰባተኛው ቀን ልብሳችሁን ዕጠቡ፤ ትነጻላችሁም፤ ከዚያም ወደ ሰፈር መግባት ትችላላችሁ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በሰባተኛው ቀን ልብሳችሁን ታጥባላችሁ፤ ከዚያም በኋላ የነጻችሁ ስለምትሆኑ ወደ ሰፈር መግባት ይፈቀድላችኋል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብታ ሻውዐይቲ መዓልቲ ኸዓ ኽዳውንትኹም ሕፀቡ፤ ክትነፅሁ ድማ ኢኹም፤ ሽዑ ኸዓ ናብ ሰፈር ክትኣትዉ ትኽእሉ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብታ ሳብዐይቲ መዓልቲ ኸአ ክዳውንትኹም ሕጸቡ፡ ትነጽሁ ኸአ። ድሕርቲ ናብ ሰፈር ትአትው። |