Numbers 31:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ካህን ኣልኣዛር ነቶም ናብ ውግእ ዝኸዱ ተዋጋእቲ፡ እዚ ጽንዓት ናይቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝኣዘዞ ሕጊ እዩ፡ በሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ካህ​ኑም አል​ዓ​ዛር ከሰ​ልፍ የመ​ጡ​ትን ሰዎች አላ​ቸው፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሙሴን ያዘ​ዘው የሕጉ ሥር​ዐት ይህ ነው፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ካህኑም አልዓዛር ከሰልፍ የመጡትን ሰዎች አላቸው። እግዚአብሔር ሙሴን ያዘዘው የሕጉ ሥርዓት ይህ ነው፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ካህኑም አልዓዛር ከጦርነት የተመለሱትን ወታደሮች እንዲህ አለ፦ “ጌታ ሙሴን ያዘዘው የሕጉ ሥርዓት ይህ ነው፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቄሲ ኤልኣዛር ኦላፐ ስሜዳ ኦላንቻቱዋ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “መና ጎዳይ ሙሴዉ እሜዳ ህግያ ማራይ ሀዋ:
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'eesii El"aazari olaappe simmeedda olanchchatuwaa hawaadan yaageedda; «Med'inaa Goday Musew immeedda higgiyaa maaray hawaa:
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qeese El7ezeerey olappe simmida attumasaas, «GODAY Muses immida wogati hayssafe kaallizayta;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቄሴ ኤልኤዜሬይ ኦላፔ ሲሚዳ ኣቱማሳስ፥ «ጎዳይ ሙሴስ ኢሚዳ ዎጋቲ ሃይሳፌ ካሊዛይታ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካህነይ አላዛር ኦላፐ ስምዳ ኦላንቾታኮ፥ “ጎዳይ ሙሰስ እምዳ ህግያ ማራይ ሀይሳ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kahiney Alaazari olape simmida olanchotako, “Goday Muses immida higgiya maaray haysa;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ካህኑ አልዓዛር ወደ ጦርነት ሄደው የነበሩትን ወታደሮች እንዲህ አላቸው፤ “ እግዚአብሔር (ያህዌ) ለሙሴ የሰጠው የሕጉ ሥርዐት ይህ ነው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ካህኑ አልዓዛር ከዘመቻ ለተመለሱት ወንዶች እንዲህ አለ፤ “እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠው የሕጉ ሥርዓት መመሪያዎች እነዚህ ናቸው፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካህን ኣልኣዛር ድማ ነቶም ኣብ ውግእ ኸይዶም ዝነበሩ ተዋጋእቲ ሰባት ከምዙይ በሎም፦ “እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝሃቦ ትእዛዝ ሕጊ እዙይ እዩ፦
Amharic Tigrinya 2011 ካህን ኣልኣዛር ድማ ነቶም ኣብ ውግእ ከይዶም ዝነበሩ ተዋጋእቲ ሰባት በሎም፡ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝአዘዞ ትእዛዝ ሕጊ እዚ እዩ፡