Numbers 31:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንሆ፡ ንደቂ እስራኤል ብምኽሪ በላዓም ኣብ ጉዳይ ጴዖር ኣብ ልዕሊ እግዚኣብሄር ከም ዚጥሕሱ ገበሮም፣ ኣብ ማእከል ኣኼባ እግዚኣብሄር ድማ መዓት ኰነ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነርሱ በበለዓም ምክር በፌጎር ምክንያት የእስራኤልን ልጆች የሚያስቱ፥ የእግዚአብሔርንም ቃል እንዲስቱ የሚያደርጉ ዕንቅፋቶች ናቸውና፤ ስለዚህም በእግዚአብሔር ማኅበር ላይ መቅሠፍት ሆኖአል፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆ፥ እነዚህ በፌጎር ምክንያት በበለዓም ምክር እግዚአብሔርን ይበድሉ ዘንድ ለእስራኤል ልጆች ዕንቅፋት ሆኑ፤ ስለዚህም በእግዚአብሔር ማኅበር ላይ መቅሠፍት ሆነ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነሆ፥ እነዚህ በፌጎር ምክንያት በበለዓም ምክር ጌታን አታልለው ለእስራኤል ልጆች ዕንቅፋት ሆኑ፤ በዚህም ምክንያት በጌታ ማኅበር ላይ መቅሠፍት ሆነ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ባላማ ዞርያን፥ ፓኦራ ግያ ሳን እስራኤልያ አሳይ መና ጎዳ ናቂደ፥ ኤቃዉ ጎይናናዳን ኦዳዋንታ፤ መና ጎዳ አሳ ቦላ ቦሻይ ዬዳዌ ሄዋሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu Balaama zoriyaan, Pa'oora giyaa saan Israa'eeliyaa Asay Med'inaa Godaa naak'k'iide, eek'aw goyinnanaadan ootseeddawantta; Med'inaa Godaa asaa bolla boshay yeeddawe hewaassa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nuni kase Pe7ooren dishin hayti Balaame zore ekkidi Isra7eele asay ba GODAAPPE haakkana malanne boshan wurana mala ooththiday istta gidettennee! |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኑኒ ካሴ ፔኦሬን ዲሺን ሃይቲ ባላሜ ዞሬ ኤኪዲ ኢስራኤሌ ኣሳይ ባ ጎዳፔ ሃካና ማላኔ ቦሻን ዉራና ማላ ኦዳይ ኢስታ ጊዴቴኔ! |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ባላማ ዞርያ ስእድ፥ ፐኦራ ጌተትያ በሳን እስራኤለ አሳይ ጎዳ አግድ፥ ቦሻን ሀይቃናዳ ኦዳይ ማጫሳ ግደይሳ ዶግደቲ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti Balaama zoriya si7idi, Pe7oora geetetiya bessan Isra7eele asay Godaa aggidi, boshan hayqanaada oothiday maccasa gideysa dogidetii? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የበለዓምን ምክር ተቀብለው በፌጎር በተፈጸመው ድርጊት እስራኤላውያን ከእግዚአብሔር (ያህዌ) እንዲመለሱና የእግዚአብሔርም (ያህዌ) ሕዝብ እንዲቀሠፍ ያደረጉት እነርሱ ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በፔዖር ሳለን የበለዓምን ምክር ተቀብለው ሕዝቡ በእግዚአብሔር ላይ ያላቸውን እምነት እንዲተዉ ያደረጉ ሴቶች መሆናቸውን ዘነጋችሁን? በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ የአባር ቸነፈር መቅሠፍት ያመጣም ያ ስሕተት ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እንሆ በቲ ኣብ ፌጎር ዝኾነ፥ ብምኽሪ በለዓም፥ ንደቂ እስራኤል ካብ እግዚኣብሄር ዘርሓቓኦም ንሳተን እየን፤ ስለዙይ ከዓ ኣብቲ ማሕበር እግዚኣብሄር፥ መዓት ኮነ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እንሆ በቲ ናይ ጴዖር ነገር፡ ብምኽሪ በላዓም፡ ንደቂ እስራኤል ንእግዚኣብሄር ዘጥለማኦም ንሳተን እየን፡ ስለዚ ኸአ ኣብቲ ኣኼባ እግዚኣብሄር መዓት ኮነ። |