Numbers 31:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሙሴ፡ ንዅለን ኣንስቲ ብህይወት ዲኻ ኣምጺእካየን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም አላ​ቸው፥ “ሴቶ​ችን ሁሉ ለምን አዳ​ና​ች​ኋ​ቸው?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም አላቸው። በውኑ ሴቶችን ሁሉ አዳናችኋቸውን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም አላቸው፦ “በውኑ ሴቶችን ሁሉ በሕይወት እንዲኖሩ ፈቀዳችሁላቸውን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ ኡንቱንታ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ማጫ አሳ ኡባ ህንተ አያዉ አሼድቴ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse unttuntta hawaadan yaageedda; «Mac'c'a asaa ubbaa hintte ayaw ashsheeditee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izikka isttas, «Hayssa maccas ubbaa aazas wodhontta shemppora paxa aggidetii?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚካ ኢስታስ፥ «ሃይሳ ማጫስ ኡባ ኣዛስ ዎንታ ሼምፖራ ፓጻ ኣጊዴቲ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ ኤንታኮ፥ “ማጫሳ ኡባ አይስ ዎቤከቲ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey entako, “Maccasa ubbaa ayis wodhibeeketii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም እንዲህ አላቸው፤ “ሴቶችን ሁሉ እንዴት በሕይወት ትተዉአቸዋላችሁ?”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲህም ሲል ጠየቃቸው፦ “ሴቶችን በሙሉ በሕይወት ያስቀራችሁት ለምንድን ነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምዙይ ድማ በሎም፦ “ስለ ምንታይ ንዅለን ኣንስቲ ብህይወት ሓደግኩምወን?
Amharic Tigrinya 2011 ሙሴ ድማ በሎም፡ ንኹለን ኣንስቲዶ ብህይወት ሓዲግኩምወን፡