Numbers 30:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሙሴ ድማ ንርእስታት ነገድ ብዛዕባ ደቂ እስራኤል ተዛረቦም፡ እዚ ድማ እግዚኣብሄር ዝኣዘዞ ጉዳይ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ነገ​ዶች አለ​ቆች እን​ዲህ ብሎ ነገ​ራ​ቸው፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያዘ​ዘው ነገር ይህ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም ለእስራኤል ልጆች ነገዶች አለቆች እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። እግዚአብሔር ያዘዘው ነገር ይህ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም ለእስራኤል ልጆች ነገዶች አለቆች እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ “ጌታ ያዘዘው ነገር ይህ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ እስራኤልያ ዛራቱ ካፓቱዋ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “መና ጎዳይ አዛዝያዌ ሀዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse Israa'eeliyaa zaratuu kaappatuwaa hawaadan yaageedda; «Med'inaa Goday azaziyaawe hawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Musey Isra7eele asaa kaaleththiza korapinnetas, «GODAY azazida azazoy hayssafe kaallizayssa,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይ ኢስራኤሌ ኣሳ ካሌዛ ኮራፒኔታስ፥ «ጎዳይ ኣዛዚዳ ኣዛዞይ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ እስራኤለ ዘረ ሀላቃታኮ፥ “ጎዳ ኪታይ ሀይሳ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey Isra7eele zeretha halaqatako, “Godaa kiitay haysa;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴ ለእስራኤል የነገድ አለቆች እንዲህ አላቸው፤ “እግዚአብሔር (ያህዌ) ያዘዘው ይህ ነው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴ ለእስራኤል የነገድ መሪዎች አላቸው፤ እግዚአብሔር ያዘዘው ነገር ይህ ነው፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ንመራሕቲ ነገድ ደቂ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ “እግዚኣብሄር ዝኣዘዞ እዙይ እዩ፦
Amharic Tigrinya 2011 ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝኣዘዞ ኹሉ ድማ፡ ንሙሴ ንደቂ እስራኤል ነገሮም።