Numbers 3:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቶም ሌዋውያን ድማ ንኣሮንን ደቁን ሃቦም። ምሉእ ብምሉእ ካብ ደቂ እስራኤል እዮም ተዋሂቦምሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሌዋ​ው​ያ​ን​ንም ወደ ወን​ድ​ምህ ወደ አሮ​ንና ወደ ልጆቹ ወደ ካህ​ናቱ ታገ​ባ​ቸ​ዋ​ለህ። ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ተለ​ይ​ተው ለእኔ ሀብት ሆነው ተሰ​ጥ​ተ​ዋ​ልና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሌዋውያንንም ለአሮንና ለልጆቹ ትሰጣለህ፤ ከእስራኤል ልጆች ለእርሱ ፈጽመው ተሰጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሌዋውያንንም ለአሮንና ለልጆቹ ትሰጣለህ፤ ከእስራኤል ልጆች መካከል ለእርሱ ፈጽሞ የተሰጡ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን ሌዋቱዋ አሮናነ አ አቱማ ናናቱዋ ማዳናዳን ሱን፤ ኡንቱንቱ እስራኤልያ ግዶፐ ኡባና አሮናዉ እመቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Neeni Leewatuwaa Aaroonanne Aa attuma naanatuwaa maaddanaadan suntsaa; unttunttu Israa'eeliyaa giddoppe ubbaanna Aaroonaw imetteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asaa ubbaafe istti shaakettidi Aaroonenne iza nayta ooson maaddana mala Lewe zarkketa woththa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳ ኡባፌ ኢስቲ ሻኬቲዲ ኣሮኔኔ ኢዛ ናይታ ኦሶን ማዳና ማላ ሌዌ ዛርኬታ ዎ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሮናነ እያ አደ ናይታ ማዳና መላ ሌወታ ሹማ። ኤንቲ እስራኤለ አሳ ግዶፈ ሻከትድ አሮና ማዳና መላ እመትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Aaronanne iya adde nayta maadana mela Leeweta shuuma. Enti Isra7eele asaa giddofe shaaketidi Aarona maaddana mela imetidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሌዋውያኑን ለአሮንና ለልጆቹ ስጥ፤ እነርሱም ከእስራኤላውያን ተለይተው ለእርሱ ፈጽመው የተሰጡ ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከእስራኤላውያን ሁሉ ተለይተው ለአሮንና ለልጆቹ ያገለግሉ ዘንድ ሌዋውያንን መድባቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሌዋውያንውን፥ ንኣሮንን ንደቁን ሃቦም፤ ንሳቶም ካብ ደቂ እስራኤል ተፈልዮም ንኣይ ከገልግሉ ተውሂቦም እዮም እሞ።
Amharic Tigrinya 2011 ሌዋውያን ንኣሮንን ንደቁን ሀቦም፡ ንሳቶም ካብ ደቂ እስራኤል ብመልኦም ንእኡ ተወፍዮም እዮም።