Numbers 3:49 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሙሴ ድማ ነቶም ልዕሊ እቶም ብሌዋውያን እተበጀዉ ዝነበሩ ገንዘብ በጃ ወሰደ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም በሌ​ዋ​ው​ያን ከተ​ቤ​ዡት በላይ ከተ​ረ​ፉት ዘንድ የመ​ቤ​ዣ​ውን ገን​ዘብ ወሰደ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም በሌዋውያን ከተቤዡት በላይ ከተረፉት ዘንድ የመቤዣውን ገንዘብ ወሰደ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም በሌዋውያን ከተዋጁት ቍጥር በላይ ከሆኑት ዘንድ የመዋጃውን ገንዘብ ወሰደ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ፥ ሌዋቱዋን ዎዘቴዳዋንቱፐ ፓላሄዳዋንታ ዎዝያ ሚሻ ሺሼዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse, Leewatuwaan wozetteeddawanttuppe palaheeddawantta woziyaa miishshaa shiishsheedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Museykka Lewe qommotan wozzettidaytappe bollara tirpida 273 asata gishshas shiiqida wozzo miishshaa ekkides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይካ ሌዌ ቆሞታን ዎዜቲዳይታፔ ቦላራ ቲርፒዳ 273 ኣሳታ ጊሻስ ሺቂዳ ዎዞ ሚሻ ኤኪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፓላህዳይሳታ ዎዞ ሚሽያ ሙሰይ ሺሽስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Palahidaysata wozo miishiya Musey shiishis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ሙሴ በሌዋውያኑ ተዋጅተው ቍጥራቸው ትርፍ ከሆነው በኵሮች ላይ የመዋጃውን ገንዘብ ተቀበለ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴም በሌዋውያን ከተዋጁት የተረፉት ሁለት መቶ ሰባ ሦስት ሰዎች የተሰበሰበውን የመዋጃ ገንዘብ ተቀበለ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ድማ ኻብቶም ካብ ሌዋውያን ሕልፊ ዝኾኑ፥ ገንዘብ ቤዛ ወሰደ።
Amharic Tigrinya 2011 ሙሴ ድማ ካብቶም ብሌዋውያን እተበጀዎም ሕልፊ ዝኾኑ፡ ገንዘብ በጃ ወሰደ።