Numbers 3:46 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቶም ካብ ሌዋውያን ዝበዝሑ በዅሪ ደቂ እስራኤል ክልተ ሚእትን ስሳን ዓሰርተን ሰለስተን ዚብጀዉ ድማ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሌ​ዋ​ው​ያን ላይ ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች በኵር ስለ ተረ​ፉት ስለ ሁለት መቶ ሰባ ሦስት ቤዛ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሌዋውያን ላይ ከእስራኤል ልጆች በኵር ስለ ተረፉት ስለ ሁለት መቶ ሰባ ሦስት ቤዛ፥ በየራሱ አምስት ሰቅል ውሰድ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከሌዋውያን ወንዶች ቍጥር በላይ የሆኑትን ሁለት መቶ ሰባ ሦስት የእስራኤል ልጆች በኵራትን ለመዋጀት፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሌዋቱዋ ፓይዱዋፐ ዳርያ 273 ባይራ ግዲደ የለቴዳ እስራኤልያ አቱማ ናናቱዋ ዎዛናዉ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Leewatuwaa payduwaappe dariyaa 273 bayira gidiide yeletteedda Israa'eeliyaa attuma naanatuwaa wozanaw,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay yelida bayra nayta qooday Lewe qommotappe 273 gidi dariza gishshas heyta tirpa attuma nayta miishshan wozza.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ዬሊዳ ባይራ ናይታ ቆዳይ ሌዌ ቆሞታፔ 273 ጊዲ ዳሪዛ ጊሻስ ሄይታ ቲርፓ ኣቱማ ናይታ ሚሻን ዎዛ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ ባይራ አደ ናይታ ታይቦይ ሌወታ ባይራ አደ ናይታ ታይቡዋፐ 273 አያ ግሾ ሄ አትዳይሳታ ታዉ ዎዛ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele bayra adde nayta tayboy Leeweta bayra adde nayta taybuwape 273 aadhiya gisho he attidaysata taw woza.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ቍጥራቸው ከሌዋውያን ቍጥር በሁለት መቶ ሰባ ሦስት በልጦ የተገኘውን እስራኤላውያን በኵሮች ለመዋጀት፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በኲር ሆነው የተወለዱት የእስራኤላውያን ወንዶች ልጆች ብዛት፥ ከሌዋውያን ብዛት በሁለት መቶ ሰባ ሦስት ስለሚበልጥ እነዚህን ትርፍ የሆኑትን ወንዶች ልጆች በገንዘብ መዋጀት ይኖርብሃል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቶም ክልተ ሚእትን ሰብዓን ሰለስተን በዅሪ ደቂ እስራኤል፥ ካብ ቍፅሪ ሌዋውያን ሕልፊ ዝኾኑ፥
Amharic Tigrinya 2011 በጃ እቶም ክልተ ሚእትን ሰብዓን ስለስተን በኩር ደቂ እስራኤል፡ ካብ ቁጽሪ ሌዋውያን ዝሐለፉ ኸኣ፡