Numbers 3:43 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብቶም እተቘጽሩ ዅሎም በዅሪ ተባዕታይ ከከም ቍጽሪ ኣስማት፡ ዕስራን ክልተን ሽሕን ክልተ ሚእትን ስሳን ሰለስተን ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእነርሱም የተቈጠሩ ወንዶች በኵሮች ሁሉ በየስማቸው ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያም በላይ ሃያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሰባ ሦስት ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእነርሱም የተቈጠሩ ወንዶች በኵሮች ሁሉ የበስማቸው ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያም በላይ ሀያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሰባ ሦስት ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእነርሱም የተቈጠሩ የወንድ በኩር ሁሉ እንደየስማቸው ቍጥር፥ ዕድሜው አንድ ወር የሞላውና ከዚያም በላይ ያለው የተቈጠሩት ሀያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሰባ ሦስት ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | የለቶደፐ እት አግናነ ሄዋፐ ቦላና ደእያ ባይራ የለቴዳ አቱማዋንቱ፥ ሱንይካ ጻፈቴዳዋንቱ ኡባና 22,273. |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yelettoodeppe itti aginanne hewaappe bollana de'iyaa bayira yeletteedda attumawanttu, suntsaykka s'aafetteeddawanttu ubbaanna 22,273. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti yelettiin issi aginanne hessafe bollara gidida bayra attuma nayta ubbaa istta sunththan sunththan qoodiin istta qooday 22,273 gidides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ዬሌቲን ኢሲ ኣጊናኔ ሄሳፌ ቦላራ ጊዲዳ ባይራ ኣቱማ ናይታ ኡባ ኢስታ ሱንን ሱንን ቆዲን ኢስታ ቆዳይ 22,273 ጊዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | የለትን እስ አጌናነ እያፐ ቦላ ግድዳ ባይራ አደ ናይታ ታይቦይ 22,273. |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yeletin issi ageenanne iyape bolla gidida bayra adde nayta tayboy 22,273. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አንድ ወርና ከዚያ በላይ ሆኗቸው በየስማቸው የተመዘገቡት ወንድ በኵሮች ሁሉ ብዛታቸው ሃያ ሁለት ሺሕ ሁለት መቶ ሰባ ሦስት ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዕድሜአቸው አንድ ወርና ከዚያ በላይ የሆናቸውን በኲር ሆነው የተወለዱትን ወንዶች ሁሉ በስማቸው ዝርዝር መሠረት ኻያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሰባ ሦስት ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብዝሒ እቶም ዕድመኣቶም ካብ ሓደ ወርሒ ንላዕሊ ዝኾኑ ዅሎም በዅሪ ተባዕትዮ ኸዓ ዕስራን ክልተን ሽሕን ክልተ ሚእትን ሰብዓን ሰለስተን ኮነ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ወዲ ወርሒ ንላዕሊ ዘሎ ኹሉ በኹሪ ተባዕታይ በብስሞም እተቖጽሩ፡ ቁጹራቶምን ዕስራን ክልተን ሽሕን ክልተ ሚእትን ሰብዓን ሰለስተን ኮኑ። |