Numbers 3:40 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዘይካዚ፡ የሆዋ ንሙሴ፡ ንዅሎም በዅሪ ደቂ ተባዕትዮ ደቂ እስራኤል፡ ካብ ወዲ ሓደ ወርሒ ንላዕሊ ቍጸሮም፡ ቍጽሪ ኣስማቶም ከኣ ውሰድ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ሙሴን፥ “የእስራኤልን ልጆች ወንዱን በኵር ሁሉ ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያም በላይ ያሉትን ቍጠር፤ ቍጥራቸውንም በየስማቸው ውሰድ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ሙሴን። የእስራኤልን ልጆች ወንዱን በኵር ሁሉ ቍጠር፤ ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያም በላይ ያሉትን የስማቸውን ቍጥር ውሰድ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “የእስራኤልን ልጆች የወንድ በኩር ሁሉ ቁጠር፤ ዕድሜቸው አንድ ወር የሞላቸውንና ከዚያም በላይ ያሉትን በየስማቸው ቈጥረህ ቁጥሩን ውሰድ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሙሳ፥ “እስራኤላቱዋ ባይራ አቱማ ናናቱዋ፥ የለቶደፐ እት አግናነ ሄዋፐ ቦላና ደእያዋንታ ኡባ ፓይዳደ ኡንቱንቱ ሱን ጻፋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Musa, «Israa'eelatuwaa bayira attuma naanatuwaa, yelettoodeppe itti aginanne hewaappe bollana de'iyaawantta ubbaa paydaade unttunttu suntsaa s'aafa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Muses, «Isra7eelen bayra gidi yelettida attuma naytas layththay issi aginanne hessafe bollara gididayta qoodada istta sunththaa xaafa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ሙሴስ፥ «ኢስራኤሌን ባይራ ጊዲ ዬሌቲዳ ኣቱማ ናይታስ ላይይ ኢሲ ኣጊናኔ ሄሳፌ ቦላራ ጊዲዳይታ ቆዳዳ ኢስታ ሱን ጻፋ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሙሰኮ፥ “የለትን እስ አጌናነ እያፐ ቦላ ግድዳ እስራኤለ ባይራ አደ ናይታ ታይባዳ ኤንታ ሱን ፃፋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Museko, “Yeletin issi ageenanne iyape bolla gidida Isra7eele bayra adde nayta taybada enta suntha xaafa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤ “በኵር ሆነው የተወለዱትን፣ አንድ ወርና ከዚያ በላይ የሆናቸውን እስራኤላውያን ወንዶች ሁሉ ቍጠር፤ ዝርዝራቸውንም ያዝ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤ “በኲር ሆነው የተወለዱትን የእስራኤላውያን ወንዶች ልጆች ዕድሜአቸው አንድ ወርና ከዚያም በላይ የሆነውን ቈጥረህ በየስማቸው መዝግብ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ “ኵሎም ተባዕትዮ በዅሪ ደቂ እስራኤል፥ ዕድመኣቶም ካብ ሓደ ወርሒ ንላዕሊ ንዘለዉ ቝፀሮም፤ ስማቶም ድማ ፀሓፎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ በሎ፡ ኩሎም ተባዕትዮ በኹሪ ደቂ እስራኤል ካብ ወዲ ወርሒ ንላዕሊ ንዘለው ቑጸር፡ ቁጽሪ ስሞም ድማ ውሰድ። |