Numbers 3:35 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓለቓ ቤት ኣቦ ዓሌታት መራሪ ድማ ሱርያል ወዲ ኣቢሃይል ነበረ። ብሸነኽ እቲ ማሕደር ናብ ሰሜን ገጾም ክሰፍሩ ኣለዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሜ​ራ​ሪም ወገ​ኖች አባ​ቶች ቤት አለቃ የአ​ቢ​ኪያ ልጅ ሱራ​ሔል ነበረ፤ በድ​ን​ኳኑ አጠ​ገብ በሰ​ሜን በኩል ይሰ​ፍ​ራሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሜራሪም ወገኖች አባቶች ቤት አለቃ የአቢካኢል ልጅ ሱሪኤል ነበረ፤ በማደሪያው አጠገብ በሰሜን በኩል ይሰፍራሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሜራሪም ወገኖች አባቶች ቤት አለቃ የአቢካኢል ልጅ ሱሪኤል ነበረ፤ እነርሱም በማደሪያው አጠገብ በሰሜን በኩል ይሰፍራሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ማራራ ያራቱዋ ሶ አሳ ካፑ አብሀይላ ናኣ ጹሪኤላ። ማራራ ያራቱ ጾሳ ዱንካንያፐ ሁጲሳ ባጋና ዱንካኒኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Maraara yaratuwaa soo asaa kaappuu Abihayila na'aa S'urii'eela. Maraara yaratuu S'oossaa Dunkkaaniyaappe huup'issa baggana dunkkaaniino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Meraare zarkketa kaaleththizay Xuri7eele naa Abi7eele; istti Gaytoteththa Dunkaanezappe pudeha baggara dunkaani uttida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሜራሬ ዛርኬታ ካሌዛይ ጹሪኤሌ ና ኣቢኤሌ፤ ኢስቲ ጋይቶቴ ዱንካኔዛፔ ፑዴሃ ባጋራ ዱንካኒ ኡቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) መራራ ኮቻ ካለይ አብካላ ናኣ ዙርኤላ። መራራ ኮቻይ ጌሻ ዱንካንያፐ ፑደሀ ባጋራ ዱንካንዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Meraara kochaa kaalethey Abikaala na7aa Zur7eela. Meraara kochay Geeshsha Dunkaaniyape pudeha baggara dunkaanidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሜራሪም ጐሣዎች ቤተ ሰቦች አለቃ የአቢካኢል ልጅ ሱሪኤል ይሆናል፤ የሜራሪም ጐሣዎች ከማደሪያው ድንኳን በሰሜን በኩል ይሰፍራሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሜራሪ ጐሣ መሪ የጹርኤል ልጅ አቢኤል ነበር፤ እነርሱም የሚሰፍሩት በድንኳኑ በስተሰሜን ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሹም ዓሌታት ሜራሪ፥ ፁሪኤል ወዲ ዓቢካኢል እዩ። ንሳቶም ነቲ ድንኳን ብወገን ሰሜኑ ይስፈሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ሹም ማይ ቤት ኣቦ ዓሌታት መራሪ፡ ጹርኤል ወዲ ኣቢሓይል እዩ። ንሳቶም ንማሕደር ብሸነኽ ሰሜኑ ይስፈሩ።