Numbers 3:34 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ብቍጽሪ ኵሎም እቶም ደቂ ተባዕትዮ እተቘጽሩ ድማ፡ ካብ ወዲ ሓደ ወርሒ ንላዕሊ፡ ሽዱሽተ ሽሕን ክልተ ሚእትን ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእነርሱም ወንዶች ሁሉ እንደ ቍጥራቸው ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያም በላይ የተቈጠሩት ስድስት ሽህ አምሳ ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእነርሱም ወንዶች ሁሉ እንደ ቍጥራቸው ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያም በላይ የተቈጠሩት ስድስት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእነርሱም ወንዶች ሁሉ እንደ ቁጥራቸው ዕድሜው አንድ ወር የሞላውና ከዚያም በላይ ያለው የተቈጠሩት ስድስት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱፐ ፓይድና፥ የለቶደፐ እት አግናነ ሄዋፐ ቦላና ደእያ አቱማዋንቱ ኡባና 6,200. |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttuppe paydina, yelettoodeppe itti aginanne hewaappe bollana de'iyaa attumawanttu ubbaanna 6,200. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yelettiin issi agina gidida guuththa naappe doommidi qoodettida attumasaa qooday usupun xeetanne nam7u xeeta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዬሌቲን ኢሲ ኣጊና ጊዲዳ ጉ ናፔ ዶሚዲ ቆዴቲዳ ኣቱማሳ ቆዳይ ኡሱፑን ታማኔ ናምኡ ጼታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | የለትን እስ አጌናነ እያፐ ቦላ ግድዳ አደ ናይታ ታይቦይ 6,200. |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yeletin issi ageenanne iyape bolla gidida adde nayta tayboy 6,200. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አንድ ወርና ከዚያ በላይ ሆኗቸው የተቈጠሩት ወንዶች ሁሉ ብዛታቸው ስድስት ሺሕ ሁለት መቶ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከእነርሱም ዕድሜው አንድ ወር ከሆነው ሕፃን አንሥቶ፥ የተቈጠሩት የወንዶች ብዛት ስድስት ሺህ ሁለት መቶ ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሳቶም ዕድመኣቶም ካብ ወርሒ ንላዕሊ ዘለዉ ዅሎም ተባዕትዮ ምስ ተቘፀሩ ሽዱሽተ ሽሕን ክልተ ሚእትን ኮኑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ወዲ ወርሒ ንላዕሊ ዘለው ኹሎም ተባዕትዮ ምስ ተቖጽሩ፡ እቶም ቑጹራቶም ሹዱሽተ ሽሕን ክልተ ሚእትን ኮኑ። |