Numbers 3:33 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ መራሪ ዓሌት ማግሊታውያንን ዓሌት ሙሲታውያንን ነበሩ። እዚኦም ወለዶታት መራሪ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለሜ​ራሪ የሞ​ሖሊ ወገን የሙሲ ወገን ነበሩ፤ የሜ​ራሪ ወገ​ኖች እነ​ዚህ ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከሜራሪ የሞሖላውያን ወገን የሙሳያውያንም ወገን ነበሩ፤ የሜራሪ ወገኖች እነዚህ ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሜራሪ ውስጥ የሞሖላውያን ወገንና የሙሳያውያን ወገን ይካተቱ ነበር፤ የሜራሪ ወገኖች እነዚህ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ማህላ ያራቱነ ሙሻ ያራቱ ማራራ ዛራቱዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Maahila yaratuunne Musha yaratuu Maraara zaratuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Mahile soo asaynne Mushe soo asay Meraare zarkkera issino gidida; heyti Meraare zarkken qoodettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማሂሌ ሶ ኣሳይኔ ሙሼ ሶ ኣሳይ ሜራሬ ዛርኬራ ኢሲኖ ጊዲዳ፤ ሄይቲ ሜራሬ ዛርኬን ቆዴቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) መራራ ኮቻት ማህላነ ሙሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Meraara kochati Mahilanne Musa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሞሖላውያንና የሙሳያውያን ጐሣዎች ከሜራሪ ወገን ናቸው፤ እነዚህም የሜራሪ ጐሣዎች ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የማሕሊና የሙሺ ቤተሰቦች በሜራሪ ጐሣ ውስጥ ተጠቃለው ነበር። እነዚህ የሜራሪ ቤተሰቦች ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዓሌት ማህላውያንን ዓሌት ሙሳውያንን ካብ ሜራሪ ዝውለዱ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ መራሪ፡ ዓሌት ማህላውያንን ዓሌት ሙሻውያንን እዮም፡ እዚኣቶም ዓሌታት መራሪ እዮም።