Numbers 3:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዓሌታት ደቂ ቄሃት ብሸነኽ እቲ ድንኳን ብሸነኽ ደቡብ ይስፈሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቀዓት ልጆች ወገኖች በድንኳኑ አጠገብ በአዜብ በኩል ይሰፍራሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቀዓት ልጆች ወገኖች በማደሪያው አጠገብ በደቡብ በኩል ይሰፍራሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የቀዓት ልጆች ወገኖች በማደሪያው አጠገብ በደቡብ በኩል ይሰፍራሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃሃታ ያራቱ ጾሳ ዱንካንያፐ ገድሳ ባጋና ዱንካኒኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ahaata yaratuu S'oossaa Dunkkaaniyaappe gedissa baggana dunkkaaniino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qa7aate zarkketi Gaytoteththa Dunkaanezappe guyera dugeha baggara dunkaanida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃኣቴ ዛርኬቲ ጋይቶቴ ዱንካኔዛፔ ጉዬራ ዱጌሃ ባጋራ ዱንካኒዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቃሃታ ኮቻት ጌሻ ዱንካንያፐ ዱገሀ ባጋራ ዱንካንዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qahaata kochati Geeshsha Dunkaaniyape dugeha baggara dunkaanidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የቀዓት ጐሣዎች ከማደሪያው ድንኳን በደቡብ በኩል ይሰፍራሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የቀዓት ልጆች ቤተሰቦች የሚሰፍሩት በድንኳኑ በስተደቡብ በኩል ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዓሌታት ደቂ ቃዓት ብወገን ደቡብ እቲ ድንኳን ይስፈሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዓሌታት ደቂ ቃሃት ንማሕደር ብሸነኽ ደቡብ ይስፈሩ። |