Numbers 3:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብቍጽሪ ዅሎም ደቂ ተባዕትዮ፡ ካብ ወዲ ሓደ ወርሒ ንላዕሊ፡ ንኣገልግሎት መቕደስ ዚሕልዉ ሸሞንተ ሽሕን ሽዱሽተ ሚእትን ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወን​ዶች ሁሉ እንደ ቍጥ​ራ​ቸው ከአ​ንድ ወር ጀምሮ ከዚ​ያም በላይ ስም​ንት ሺህ ስድ​ስት መቶ ነበሩ፤ መቅ​ደ​ሱ​ንም ይጠ​ብቁ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወንዶች ሁሉ እንደ ቍጥራቸው ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያም በላይ ስምንት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ፤ መቅደሱንም ይጠብቁ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወንዶች ሁሉ እንደ ቁጥራቸው ዕድሜው አንድ ወር የሞላውና ከዚያም በላይ ያለው ስምንት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ፤ የመቅደሱንም ግዴታ ለመፈጸም የተዘጋጁ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year የለቶደፐ እት አግናነ ሄዋፐ ቦላና ደእያ አቱማዋንቱ ኡባና 8,600. ቃሃታ ያራቱ ጾሳ ዱንካንያ አዎተ አኪኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yelettoodeppe itti aginanne hewaappe bollana de'iyaa attumawanttu ubbaanna 8,600. K'ahaata yaratuu S'oossaa Dunkkaaniyaa aawotetsaa akkiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yelettiin issi aginanne hessafe bollara gidida attumasaa qooday 8,600; heytantti Gaytoteththa dunkaaneza naageettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዬሌቲን ኢሲ ኣጊናኔ ሄሳፌ ቦላራ ጊዲዳ ኣቱማሳ ቆዳይ 8,600፤ ሄይታንቲ ጋይቶቴ ዱንካኔዛ ናጌቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) የለትን እስ አጌናነ እያፐ ቦላ ግድዳ አደ ናይታ ታይቦይ 8,600. ቃሃታ ኮቻት ጌሻ ዱንካንያ አዋተን ናጎሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yeletin issi ageenanne iyape bolla gidida adde nayta tayboy 8,600. Qahaata kochati Geeshsha Dunkaaniya aawatethan naagoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አንድ ወርና ከዚያ በላይ ሆኗቸው የተቈጠሩት ወንዶች በሙሉ ብዛታቸው ስምንት ሺሕ ስድስት መቶ ሲሆን፣ ቀዓታውያንም መቅደሱን የመጠበቅ ኀላፊነት ነበራቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንድ ዓመትና ከዚያም በላይ የሆኑት ወንዶች ቊጥር ስምንት ሺህ ስድስት መቶ ነበር፤ እነርሱም የመገናኛውን ድንኳን ይጠብቁት ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ቀዓታውያን መቕደስ ዝሕልዉ ነበሩ። ዕድመኣቶም ካብ ሓደ ወርሒ ንላዕሊ ዝኾኑ ዅሎም ተባዕትዮ ምስ ተቘፀሩ ሸሞንተ ሽሕን ሽዱሽተ ሚእትን ኮኑ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ሐለዋ መቕደስ ዚሕልው ዝነበሩ ኻብ ወርሒ ንላዕሊ ዘለው ኹሎም ተባዕትዮ ምስ ተቖጽሩ፡ ሾሞንተ ሽሕን ሹዱሽተ ሚእትን ኮኑ።