Numbers 3:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ብቍጽሪ ዂሎም ደቂ ተባዕትዮ፡ ካብ ወዲ ሓደ ወርሒ ንላዕሊ እተቘጽሩ፡ እቶም እተቘጽሩ ሾብዓተ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእነርሱ የተቈጠሩት የወንዶች ሁሉ ቍጥር ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያም በላይ የተቈጠሩት ሰባት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእነርሱ የተቈጠሩት የወንዶች ሁሉ ቍጥር ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያም በላይ የተቈጠሩት ሰባት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእነርሱ የተቈጠሩት ዕድሜው አንድ ወር የሞላውና ከዚያም በላይ ያለው የወንዶች ሁሉ ቍጥር ሰባት ሺህ አምስት መቶ ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱፐ ፓይድና፥ የለቶደፐ እት አግናነ ሄዋፐ ቦላና ደእያ አቱማዋንቱ ኡባና 7,500. |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttuppe paydina, yelettoodeppe itti aginanne hewaappe bollana de'iyaa attumawanttu ubbaanna 7,500. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yelettiin issi agina gidida naappe doommidi mazgabettida attumasaa qooday 7,500. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዬሌቲን ኢሲ ኣጊና ጊዲዳ ናፔ ዶሚዲ ማዝጋቤቲዳ ኣቱማሳ ቆዳይ 7,500። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | የለትን እስ አጌናነ እያፐ ቦላ ግድዳ አደ ናይታ ታይቦይ 7,500. |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yeletin issi ageenanne iyape bolla gidida adde nayta tayboy 7,500. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አንድ ወርና ከዚያ በላይ ሆኗቸው የተቈጠሩት ወንዶች በሙሉ ብዛታቸው ሰባት ሺሕ አምስት መቶ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዕድሜው አንድ ወር ከሆነው ሕፃን አንሥቶ የተመዘገቡት የወንዶች ብዛት ሰባት ሺህ አምስት መቶ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብዝሒ እቶም ዕድመኣቶም ካብ ወርሒ ንላዕሊ ዝኾኑ ዅሎም ተባዕትዮ፥ ሸውዓተ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ቁጽሪ እቶም ካብ ወዲ ወርሒ ንላዕሊ ዘለው ኹሎም ቑጹራት ተባዕትዮ፡ እቶም ቁጽራቶም ሾብዓተ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን እዮም። |