Numbers 3:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ ሌዊ በብዓሌቶምን ብወለዶኦምን ቆጸርዎም፣ ካብ ሓደ ወርሒ ንላዕሊ ዝዕድሚኦም ተባዕታይ ዂሎም ቁጸሮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “የሌ​ዊን ልጆች በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች፥ በየ​ወ​ገ​ና​ቸ​ውም ቍጠር፤ ወን​ዱን ሁሉ ከአ​ንድ ወር ጀምሮ ከዚ​ያም በላይ ያለ​ውን ቍጠ​ራ​ቸው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሌዊን ልጆች በየአባቶቻቸው ቤቶች በየወገናቸውም ቍጠር፤ ወንዱን ሁሉ ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያም በላይ ያለውን ቍጠራቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “የሌዊን ልጆች በየአባቶቻቸው ቤቶች በየወገናቸውም ቁጠር፤ ወንዱን ሁሉ ዕድሜው አንድ ወር የሞላውንና ከዚያም በላይ ያለውን ቁጠራቸው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኔን ሌዋቱዋ ኡንቱንቱ ሶ አሳን አሳንነ ኡንቱንቱ ያራን ያራን ፓይዳ፤ የለቶደፐ እት አግናነ ሄዋፐ ቦላና ደእያ አቱማዋንታ ኡባ ፓይዳ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Neeni Leewatuwaa unttunttu soo asan asaaninne unttunttu yaran yaran payda; yelettoodeppe itti aginanne hewaappe bollana de'iyaa attumawantta ubbaa payda» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Lewe zareta istta istta zarkken zarkkeninne istta qommon qommon qooda; yelettiin izas issi agina kumidayssanne hessafe bollara diza attuma naa wursaka qooda.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሌዌ ዛሬታ ኢስታ ኢስታ ዛርኬን ዛርኬኒኔ ኢስታ ቆሞን ቆሞን ቆዳ፤ ዬሌቲን ኢዛስ ኢሲ ኣጊና ኩሚዳይሳኔ ሄሳፌ ቦላራ ዲዛ ኣቱማ ና ዉርሳካ ቆዳ።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሌወታ ኤንታ ኮቻን፥ ቃስ ኤንታ ሶ አሳን አሳን ታይባ። የለትን እስ አጌናነ እያፐ ቦላ ግድዳ አደ ናይታ ኡባ ታይባ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Leeweta enta kochan, qassi enta soo asan asan tayba. Yeletin issi ageenanne iyape bolla gidida adde nayta ubbaa tayba” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ሌዋውያንን በየቤታቸውና በየጐሣቸው ቍጠር፤ የምትቈጥረውም አንድ ወርና ከዚያ በላይ የሆነውን ወንድ ሁሉ ነው” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ሌዋውያንን በየወገናቸውና በየቤተሰባቸው መድበህ ቊጠር፤ ከተወለደ አንድ ወር የሞላውንና ከዚያ በላይ የሆነውን ወንድ ሁሉ ቊጠር።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንደቂ ሌዊ በብዓሌቶምን በብማይ ቤቶምን ቍፀሮም፤ ዕድሚኡ ኻብ ሓደ ወርሒ ንላዕሊ ዘሎ ዅሉ ተባዕታይ ቍፀሮ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ ሌዊ በብማይ ቤት ኣቦታቶምን በብዓሌቶምን ቁጽሮምን፡ ካብ ወዲ ወርሒ ንላዕሊ ዘሎ ኹሉ ተባዕታይ ቁጽሮም።