Numbers 3:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣነ ድማ እንሆ፡ ንሌዋውያን ካብ ማእከል ደቂ እስራኤል ኣብ ክንዲ እቶም ኣብ መንጎ ደቂ እስራኤል ማትሪክ ዝኸፍቱ በዅሪ ዂሎም ወሲደዮም። ስለዚ ሌዋውያን ናተይ ኪዀኑ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “እነሆ፥ እኔ በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ዘንድ መጀ​መ​ሪያ በሚ​ወ​ለ​ደው በበ​ኵር ሁሉ ፋንታ ሌዋ​ው​ያ​ንን ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች መካ​ከል ለይች ወስ​ጃ​ለሁ፤ በእ​ነ​ርሱ ፋንታ ሌዋ​ው​ያን ለእኔ ይሁኑ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆ፥ እኔ በእስራኤል ልጆች ዘንድ ማኅፀን በሚከፍተው በበኵሩ ሁሉ ፋንታ ሌዋውያንን ከእስራኤል ልጆች መካከል ወስጄአለሁ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “እነሆ፥ እኔ በእስራኤል ልጆች ዘንድ ማኅፀን በሚከፍተው በበኩሩ ሁሉ ፋንታ ሌዋውያንን ከእስራኤል ልጆች መካከል ወስጄአለሁ፤ ሌዋውያንም የእኔ ናቸው፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ታን እስራኤላቱዋ ማጫ አሳይ ባይራ የልያ አቱማ ናናቱዋ ኡባ ድራዉ እስራኤላቱዋ ግዶፐ ሌዋቱዋ አካድ። ሌዋቱ ታዋ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Taani Israa'eelatuwaa mac'c'a Asay bayira yeliyaa attuma naanatuwaa ubbaa diraw Israa'eelatuwaa giddoppe Leewatuwaa akkaad. Leewatuu tawaa;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hekko Lewe qommoti taas haggazizayta; tani Gibxe dere asaa bayra wursa wodhida wode Isra7eele asaappe issaafe issaafe yelettida bayranne istta meheta bayrata kumeth taas dummasadis; gido attiin ha7i qasse bayra gidi yelettida attuma nayta sohon Lewe zarkketa tani taas dooradis; istti taas ooththizayta gidana; tani GODAA.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሄኮ ሌዌ ቆሞቲ ታስ ሃጋዚዛይታ፤ ታኒ ጊብጼ ዴሬ ኣሳ ባይራ ዉርሳ ዎዳ ዎዴ ኢስራኤሌ ኣሳፔ ኢሳፌ ኢሳፌ ዬሌቲዳ ባይራኔ ኢስታ ሜሄታ ባይራታ ኩሜ ታስ ዱማሳዲስ፤ ጊዶ ኣቲን ሃኢ ቃሴ ባይራ ጊዲ ዬሌቲዳ ኣቱማ ናይታ ሶሆን ሌዌ ዛርኬታ ታኒ ታስ ዶራዲስ፤ ኢስቲ ታስ ኦዛይታ ጊዳና፤ ታኒ ጎዳ።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ታኒ እስራኤለን የለትያ ባይራ አደ ናይታ ግሾ ሌወታ ኤካስ። ሌወት ታባ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Taani Isra7eelen yeletiya bayra adde nayta gisho Leeweta ekas. Leeweti tabaa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እነሆ፤ በኵር ሆኖ በሚወለደው ሁሉ ምትክ ሌዋውያኑን ከእስራኤላውያን ወስጃለሁ፤ ስለዚህ ሌዋውያን የእኔ ናቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እነሆ ሌዋውያን የእኔ አገልጋዮች ናቸው፤ የግብጻውያንን በኲር ሁሉ በገደልኩ ጊዜ ከያንዳንዱ እስራኤላዊ የሚወለደውን በኲርና ከእንስሶቹም በኲር የሆነውን ሁሉ ለእኔ የተለየ እንዲሆን አድርጌ ነበር፤ አሁን ግን በኲር ሆነው የሚወለዱትን ወንዶች ልጆች የራሴ በማድረግ ፈንታ ሌዋውያንን መርጬአለሁ፤ እነርሱ የእኔ አገልጋዮች ይሆናሉ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እንሆ፥ ኣነ ኽንዲ እቲ ኣብ ደቂ እስራኤል ማህፀን ዝኸፈተ ዅሉ በዅሪ፥ ንሌዋውያን ካብ ማእኸል ደቂ እስራኤል መሪፀ ፈልየዮም እየ እሞ፥ ሌዋውያን ንኣይ ይኹኑ።
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ፡ ኣነ ኣብ ክንዲ እቶም ኣብ ደቂ እስራኤል ማሕጸን ዝኸፈተ ኹሉ በኩሪ ንሌዋውያን ካብ ማእከል ደቂ እስራኣኤል ወሲዶም እየ እሞ፡ ሌዋውያን ንኣይ ይኹኑ።