Numbers 29:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ግናኸ ንእግዚኣብሄር ዚሓርር መስዋእቲ ጥዑም ጨና ጌርካ ኣቕርቦ። ሓደ ጤል ብዕራይን ሓደ ድዑልን ሸውዓተ ዓመት ገንሸልን፤ ንዓኻትኩም ብዘይ ጉድለት ክኾኑ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለእግዚአብሔርም በጎ መዓዛ እንዲሆን የሚቃጠለውን መሥዋዕት ፥ ከላሞች አንድ በሬ፥ አንድ አውራ በግ፥ ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ታቀርባላችሁ፤ ነውር የሌለባቸውም ይሁኑላችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእግዚአብሔርም ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን የሚቃጠለውን መሥዋዕት፥ አንድ ወይፈን፥ አንድ አውራ በግ፥ ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ታቀርባላችሁ፤ ነውር የሌለባቸው ይሁኑ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለጌታም መዓዛው ያማረ ሽታ እንዲሆን የሚቃጠለውን መሥዋዕት፥ አንድ ወይፈን፥ አንድ አውራ በግ፥ ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ታቀርባላችሁ፤ ነውር የሌለባቸውም ይሁኑ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያቲደ መና ጎዳ ቶሹኩ ጊደ ሳዋና ማላ፥ ጹግያ ያርሾ እት ኮሩማ፥ እት ዶርሳ ኦርግያነ እት ላይ ግዴዳ ላፑን ዶርሳ ኦርገቱዋ፥ ኡባይካ ትላ ቦላና ደእያዋንታ፥ ያርሽተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatiide Med'inaa Godaa toshukku giide sawana mala, s'uuggiyaa yarshshoo itti korumaa, itti dorssaa orggiyaanne itti laytsaa gideedda laappun dorssaa orggetuwaa, ubbaykka tilla bollana de'iyaawantta, yarshshite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istta bolla wosoy baynda issi mirgo, issi dharshonne layth kumida laappun dharsho laaqqata sawoy tunnu giidi GODAA ufayssiza xuugettiza yarsho yarshite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታ ቦላ ዎሶይ ባይንዳ ኢሲ ሚርጎ፥ ኢሲ ርሾኔ ላይ ኩሚዳ ላፑን ርሾ ላቃታ ሳዎይ ቱኑ ጊዲ ጎዳ ኡፋይሲዛ ጹጌቲዛ ያርሾ ያርሺቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቦረይ ባይና እስ ዎፋኖ፥ እስ ማራዘነ እስ ላይ ኩምዳ ላፑን ዶርሳ ኡርገታ ሳውያ ፁሳ ያርሾ ኦድ ጎዳስ ያርሽተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Borey bayna issi wofaano, issi marazenne issi laythi kumida laapun dorsa urgeta sawiya xuussa yarsho oothidi Godaas yarshite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሁሉም እንከን የሌለባቸው አንድ ወይፈን፣ አንድ አውራ በግና ዓመት የሆናቸው ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች፣ ሽታው እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጋችሁ አቅርቡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ምንም ነውር የሌለባቸውን አንድ ወይፈን፥ አንድ አውራ በግ፥ አንድ ዓመት የሞላቸው ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች መዓዛው እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጋችሁ አቅርቡ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንእግዚኣብሄር ደስ ዘብል ክኸውን ጥዑም ዝጨናኡ ዝቃፀል መስዋእቲ፥ ሓደ ዝራብዕ፥ ሓደ ማጕላ፥ ዓመት ዝገበሩ ሸውዓተ ጡቦታት ኣባጊዕ ኣቕርቡ፤ ኵሎም ከዓ ጐደሎ ዘይብሎም ይኹኑልኩም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንእግዚኣብሄር ንጥዑም ጨና ዚሐርር መስዋእቲ፡ ሓደ ዝራብዕ፡ ሓደ ድዑል፡ ሾብዓተ ገንሸል ዓመት ኣቕርቡ፡ ጎደሎ ዜብሎም ከኣ ይኹነልኩም። |