Numbers 29:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብዛ ሻብዐይቲ ወርሒ ድማ ኣብ ዓስራይ መዓልቲ ቅዱስ ኣኼባ ይግበረልኩም። ንነፍስኹም ከኣ ከተሳቕዩ ኢኹም፤ ኣብኡ ዋላ ሓንቲ ዕዮ ኣይትግበር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የዚህም ወር ዐሥረኛዋ ቀን ለእናንተ የተቀደሰች ትሁንላችሁ፤ ሰውነታችሁን አስጨንቁአት፤ ከሥራ ሁሉ ምንም አታድርጉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዚህም ከሰባተኛው ወር በአሥረኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሁንላችሁ፤ ሰውነታችሁን አስጨንቁት፤ ከሥራ ሁሉ ምንም አታድርጉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚህም በሰባተኛው ወር በአሥረኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይኑራችሁ፤ ራሳችሁንም አዋርዱ፤ ምንም ዓይነት ሥራ አትሥሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ሀ ላፑን አግናዉ ታማን ጋላሳን ጌሻ ሺቁዋ ሺቅተ፤ ህንተ ሁጲያ ካዉሽተ፤ አያ ኦሱዋካ ኦፕተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Ha laappuntsa aginaw tammantsa gallassan geeshsha shiik'uwaa shiik'ite; hintte huup'iyaa kawushshite; ayaa oosuwaakka ootsoppite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | « ‹Laappunththo aginay gelida tammanththa gallas goynnanaas shiiqite; he gallas xoomite; oosokka ooththofte. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | « ‹ላፑን ኣጊናይ ጌሊዳ ታማን ጋላስ ጎይናናስ ሺቂቴ፤ ሄ ጋላስ ጾሚቴ፤ ኦሶካ ኦፍቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ላፑን አጌናን ታማን ጋላሳን አይ ኦሶካ ኦፍተ፤ ህንተና ካዉሽድ ጎይኖስ ሺቅተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Laapuntha ageenan tammantho gallasan ay oosoka oothopite; hintena kawushidi goyinnoos shiiqite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘በዚሁ በሰባተኛው ወር በዐሥረኛውም ቀን የተቀደሰ ጉባኤ አድርጉ፤ ራሳችሁን አዋርዱ፤ ሥራም አትሥሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ሰባተኛው ወር በገባ በዐሥረኛው ቀን ለማምለክ ትሰበሰባላችሁ፤ በዚያን ቀን ምግብ አትመገቡም፤ ሥራም አትሠሩም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ዓስረይቲ መዓልቲ ናይዛ ሻውዐይቲ ወርሒ እዚኣ ቅዱስ ጉባኤ ግበሩ፤ ነፍስኹም ኣዋርዱ፤ ዝኾነ ስራሕ ከዓ ኣይትስርሑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብዛ ሳብዐይቲ ወርሒ እዚኣ ኣብ ዓስረይቲ መዓልቲ ኸአ ቅዱስ ኣኼባ ይኹነልኩም። ነፍስኹም ከአ ኣዋርዱ። ገለ ዕዮ ኣይትዕየዩ። |