Numbers 29:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓደ ድዑል ድማ መስዋእቲ ሓጢኣት ኪኸውን ምእንቲ ኺዕረቐልኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ማስ​ተ​ስ​ረ​ያም የሚ​ሆ​ን​ላ​ች​ሁን ከፍ​የ​ሎች አንድ አውራ ፍየል ለኀ​ጢ​አት መሥ​ዋ​ዕት ታቀ​ር​ባ​ላ​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ማስተስረያም የሚሆንላችሁን አንድ አውራ ፍየል ለኃጢአት መሥዋዕት ታቀርባላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ማስተስረያም እንዲሆንላችሁ አንድ አውራ ፍየል ለኃጢአት መሥዋዕት ታቀርባላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ እት ዴሻ ኦርግያ ናጋራ ያርሾ፥ ህንተ ናጋራ አቶ ጊሳናዉ ያርሽተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay itti deeshshaa orggiyaa nagaraa yarshshoo, hintte nagaraa atto giissanaw yarshshite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka nagara wursanaas deysha orge nagara yarshos shiishshite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ናጋራ ዉርሳናስ ዴይሻ ኦርጌ ናጋራ ያርሾስ ሺሺቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ እስ ኮለ ህንተዉ ናጋራ አቶተስ ያርሽተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi issi kole hintew nagaraa atotethas yarshite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ማስተስረያ እንዲሆናችሁም አንድ ተባዕት ፍየል የኀጢአት መሥዋዕት በማድረግ በተጨማሪ አቅርቡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለ ኃጢአት ስርየትም የሚሆን አንድ ተባዕት ፍየል ታቀርባላችሁ፤ በዚህም ዐይነት ለሕዝቡ የማስተስረይ ሥርዓት ትፈጽማላችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሓጢኣትኩም ምእንቲ ኽሕደገልኩም ድማ ምእንቲ ስርየት ሓጢኣት ሓደ ጤል ሰውኡ።
Amharic Tigrinya 2011 ንመስዋእቲ ሓጢኣት ከአ ንምትዕራቕኩም ሓድ ድቤላ፡