Numbers 29:40 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሙሴ ድማ ልክዕ ከምቲ የሆዋ ንሙሴ ዝኣዘዞ ንደቂ እስራኤል ነገሮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለሙሴ ያዘ​ዘ​ውን ሁሉ ነገ​ራ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም ለእስራኤል ልጆች እግዚአብሔር ሙሴን ያዘዘውን ሁሉ ነገራቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም ለእስራኤል ልጆች ጌታ እርሱን ያዘዘውን ሁሉ ነገራቸው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ ባረና መና ጎዳይ አዛዜዳዋ ኡባ እስራኤላቶ ኦዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse barena Med'inaa Goday azazeeddawaa ubbaa Israa'eelatoo odeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Museykka GODAY iza azazida mala Isra7eele asaas yootides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይካ ጎዳይ ኢዛ ኣዛዚዳ ማላ ኢስራኤሌ ኣሳስ ዮቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ፥ ጎዳይ ባና ኪትዳይሳ ኡባ እስራኤለ አሳስ ኦድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey, Goday bana kiittidaysa ubbaa Isra7eele asaas odis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴም እግዚአብሔር (ያህዌ) ያዘዘውን ሁሉ ለእስራኤላውያን ነገራቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ ዐይነት ሙሴ እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ ለእስራኤል ሕዝብ ነገራቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ድማ ኸምቲ እግዚኣብሄር ዝኣዘዞ ዅሉ ንደቂ እስራኤል ነገሮም።