Numbers 29:36 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ግናኸ ንእግዚኣብሄር ዚሓርር መስዋእቲ፡ ጥዑም ጨና ዘለዎ መስዋእቲ ሓዊ ኣቕርቡ፡ ሓደ ብዕራይ፡ ሓደ ድዑል፡ ወዲ ሾብዓተ ዓመት ገንሸል ብዘይ መንቅብ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለእግዚአብሔር በጎ መዓዛ እንዲሆን በእሳት የሚቃጠለውን መሥዋዕት፥ አንድ በሬ፥ አንድ አውራ በግ፥ ነውር የሌለባቸውን ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ታቀርባላችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእግዚአብሔርም ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን በእሳት የሚቃጠለውን መሥዋዕት፥ አንድ ወይፈን፥ አንድ አውራ በግ፥ ነውር የሌለባቸውን ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ታቀርባላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለጌታም መዓዛው ያማረ ሽታ እንዲሆን በእሳት የሚቀርበውን የሚቃጠል መሥዋዕት፥ አንድ ወይፈን፥ አንድ አውራ በግ፥ ነውር የሌለባቸውን ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታማን ያርሽያ ያርሹ መና ጎዳ ቶሹኩ ጊደ ሳዋና ማላ፥ እት ኮሩማ፥ እት ዶርሳ ኦርግያነ እት ላይ ግዴዳ ላፑን ዶርሳ ኦርገቱዋ፥ ኡባይካ ትላ ቦላና ደእያዋንታ፥ ያርሽተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taman yarshshiyaa yarshshuu Med'inaa Godaa toshukku giide sawana mala, itti korumaa, itti dorssaa orggiyaanne itti laytsaa gideedda laappun dorssaa orggetuwaa, ubbaykka tilla bollana de'iyaawantta, yarshshite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istta bolla wosoy baynda issi mirgo, issi dharshonne layth kumida laappun dharsho laaqqata sawo tunnu giidi GODAA ufayssiza xuugettiza yarsho histti shiishshite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታ ቦላ ዎሶይ ባይንዳ ኢሲ ሚርጎ፥ ኢሲ ርሾኔ ላይ ኩሚዳ ላፑን ርሾ ላቃታ ሳዎ ቱኑ ጊዲ ጎዳ ኡፋይሲዛ ጹጌቲዛ ያርሾ ሂስቲ ሺሺቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቦረይ ባይና እስ ዎፋኖ፥ እስ ማራዘ፥ እስ ላይ ኩምዳ ላፑን ዶርሳ ኡርገታ ሳውያ ፁሳ ያርሾ ኦድ ጎዳስ ያርሽተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Borey bayna issi wofaano, issi maraze, issi laythi kumida laapun dorsa urgeta sawiya xuussa yarsho oothidi Godaas yarshite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሁሉም እንከን የሌለባቸው አንድ ወይፈን፣ አንድ አውራ በግና ዓመት የሆናቸው ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች የሚቃጠል መሥዋዕት በማድረግ ሽታው እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ ቍርባን በእሳት አቅርቡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ምንም ነውር የሌለባቸውን አንድ ኰርማ፥ አንድ አውራ በግ፥ አንድ ዓመት የሞላቸው ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች፥ መዓዛው እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ የምግብ ቊርባን አድርጋችሁ የሚቃጠል መሥዋዕት ታቀርባላችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሓደ ዝራብዕ፥ ሓደ ማጕላ፥ ዓመት ዝገበሩ ሸውዓተ ጡበታት ኣባጊዕ፥ ኵሎም ጐደሎ ዘይብሎም፥ ንእግዚኣብሄር ደስ ዘብል ጥዑም ዝጨናኡ፥ ብሓዊ ተቓፂሉ ዝቐርብ መስዋእቲ ኣቕርቡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንእግዚኣብሄር ጥዑም ጨና ዚሓርር መስዋእቲ፡ መስዋእቲ ሓዊ ኣቕርቡ፡ ሓደ ዝራብዕ፡ ሓደ ድዑል፡ ጎደሎ ዜብሎም ሾብዓተ ገንሸል ዓመት፡ |