Numbers 29:35 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ሻሙናይ መዓልቲ በዓላት ይግበረልኩም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ስምንተኛውም ቀን የተቀደሰ በዓል ይሁንላችሁ፤ የተግባርን ሥራ ሁሉ አትሥሩበት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በስምንተኛውም ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሁንላችሁ፤ የተግባርን ሥራ ሁሉ አትሥሩበት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “በስምንተኛውም ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይኑራችሁ፤ የጉልበት ሥራ ሁሉ አትሥሩበት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ሆስፑን ጋላሳን ጌሻ ሺቁዋ ሺቅተ፤ ዳቡርስያ ኦሶ አያነ ኦፕተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Hosppuntsa gallassan geeshsha shiik'uwaa shiik'ite; daaburssiyaa ooso ayaanne ootsoppite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | « ‹Osppunththa gallas issi bolla goynnanaas shiiqite; he gallas ay oosokka ooththofte. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | « ‹ኦስፑን ጋላስ ኢሲ ቦላ ጎይናናስ ሺቂቴ፤ ሄ ጋላስ ኣይ ኦሶካ ኦፍቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሆስፑን ጋላሳን ጎይናናዉ ሺቅተ፤ አይ ኦሶካ ኦፍተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hospuntha gallasan goyinnanaw shiiqite; ay oosoka oothopite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘በስምንተኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ አድርጉ፤ የዘወትር ሥራም አትሥሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “በስምንተኛው ቀን በአንድነት ለማምለክ ትሰበሰባላችሁ፤ በዚያም ቀን ምንም ሥራ አትሠሩም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብታ ሻምነይቲ መዓልቲ ቅዱስ ጉባኤ ግበሩ። ዝኾነ ስራሕ ድማ ኣይትስርሑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በታ ሳምነይቲ መዓልቲ ክቡር ኣኼባ ይኹነልኩም፡ ኩሉ ዕዮ ኣገልግሎት ኣይትዕየዩ። |