Numbers 29:32 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ሳብዐይቲ መዓልቲ ድማ ሾብዓተ ብዕራይን ክልተ ድዑልን ወዲ ዓሰርተው ኣርባዕተ ዓመት ገንሸልን መንቅብ ዘይብሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “በሰ​ባ​ተ​ኛ​ውም ቀን ሰባት በሬ​ዎች፥ ሁለት አውራ በጎች፥ ነውር የሌ​ለ​ባ​ቸ​ውን ዐሥራ አራት የአ​ንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦ​ቶች፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሰባተኛውም ቀን ሰባት ወይፈኖች፥ ሁለት አውራ በጎች፥ ነውር የሌለባቸውን አሥራ አራት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “በሰባተኛውም ቀን ሰባት ወይፈኖች፥ ሁለት አውራ በጎች፥ ነውር የሌለባቸውን ዐሥራ አራት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ላፑን ጋላሳን፥ ላፑን ኮሩማቱዋ፥ ላኡ ዶርሳ ኦርገቱዋነ እት ላይ ግዴዳ ታማነ ኦይዱ ዶርሳ ኦርገቱዋ፥ ኡባይካ ትላ ቦላና ደእያዋንታ፥ ያርሽተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Laappuntsa gallassan, laappun korumatuwaa, laa"u dorssaa orggetuwaanne itti laytsaa gideedda tammanne oyddu dorssaa orggetuwaa, ubbaykka tilla bollana de'iyaawantta, yarshshite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) « ‹Laappunththa gallas istta bolla wosoy baynda laappun mirgota, nam7u dharshotanne layth kumida tammanne oyddu dharsho laaqqata shiishshite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) « ‹ላፑን ጋላስ ኢስታ ቦላ ዎሶይ ባይንዳ ላፑን ሚርጎታ፥ ናምኡ ርሾታኔ ላይ ኩሚዳ ታማኔ ኦይዱ ርሾ ላቃታ ሺሺቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ላፑን ጋላሳን ላፑን ዎፋኖታ፥ ናምኡ ማራዘታነ እስ ላይ ኩምዳ ታማነ ኦይዱ ዶርሳ ኡርገታ ያርሽተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Laapuntha gallasan laapun wofaanota, nam7u marazetanne issi laythi kumida tammanne oyddu dorsa urgeta yarshite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘በሰባተኛው ቀን ሁሉም እንከን የሌለባቸው ሰባት ወይፈኖች፣ ሁለት አውራ በጎችና ዓመት የሆናቸው ዐሥራ አራት ተባዕት የበግ ጠቦቶች አቅርቡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “በሰባተኛውም ቀን ነውር የሌለባቸውን ሰባት ኰርማዎች፥ ሁለት የአውራ በጎች፥ አንድ ዓመት የሞላቸው ዐሥራ አራት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ታቀርባላችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብታ ሻውዐይቲ መዓልቲ ድማ ሸውዓተ ዝራብዓት፥ ክልተ ማጓሉ፥ ዓመት ዝገበሩ ዓሰርተ ኣርባዕተ ጡበታት ኣባጊዕ፥ ኵሎም ጐደሎ ዘይብሎም ሰውኡ።
Amharic Tigrinya 2011 በታ ሳብዐይቲ መዓልቲ ድማ ሾብዓተ ዝራብዕ፡ ክልተ ድዑል፡ ጎደሎ ዜብሎም ዓሰርተው ኣርባዕተ ገንሸል ዓመት፡