Numbers 29:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መስዋእቲ ምግቦም ድማ ካብ ሓርጭ ምስ ዘይቲ ተሓዋዊሱ፡ ሰለስተ ዓስራይ ንብዕራይ፡ ክልተ ዓስራይ ድማ ንሓንቲ ድዑል ይኹን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለእህል ቍርባናቸው በዘይት የተለወሰ መልካም ዱቄት፥ ለበሬው ከመስፈሪያው ከዐሥር እጅ ሦስት እጅ፥ ለአውራው በግ ከመስፈሪያው ከዐሥር እጅ ሁለት እጅ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእህል ቍርባናቸው በዘይት የተለወሰ መልካም ዱቄት፥ ለወይፈኑ ከመስፈሪያው ከአሥር እጅ ሦስት እጅ፥ ለአውራው በግ ከመስፈሪያው ከአሥር እጅ ሁለት እጅ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲሁም ደግሞ ለእህል ቁርባናቸው በዘይት የተለወሰ መልካም ዱቄት፥ ለወይፈኑ ከመስፈሪያው ከዐሥር እጅ ሦስት እጅ፥ ለአውራው በግ ከመስፈሪያው ከዐሥር እጅ ሁለት እጅ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካ ያርሾ እት ኮሩማና ዛይትያን ሙናቀቴዳ ሄዙ ኪሎ ግራመ ግድያ ሙሩታ ዛርጋ ልያ፥ እት ዶርሳ ኦርግያና ላኡ ኪሎ ግራመ ልያነ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Katsaa yarshshoo itti korumaanna zayitiyaan munak'etteedda heezzu kiilo giraame gidiyaa muruta zarggaa d'iiliyaa, itti dorssaa orggiyaana laa"u kiilo giraame d'iiliyaanne |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Issi mirgozara kaththa yarshos heedzdzu kilo gidiza liiqo dhiille wogara zayten munuqidi shiishshite; qasse dharshozara kaththa yarshos nam7u kilo gidiza liiqo dhiille wogara zayten munuqi shiishshite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢሲ ሚርጎዛራ ካ ያርሾስ ሄ ኪሎ ጊዲዛ ሊቆ ሌ ዎጋራ ዛይቴን ሙኑቂዲ ሺሺቴ፤ ቃሴ ርሾዛራ ካ ያርሾስ ናምኡ ኪሎ ጊዲዛ ሊቆ ሌ ዎጋራ ዛይቴን ሙኑቂ ሺሺቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎፋኑዋራ ሻማሆ ዛይተን ሙኑቀትዳ ሄ ክሎ ግራመ ሎኦ ግስተ ለ፥ እስ ማራዝያራ ናምኡ ክሎ ግራመ ግስተ ለነ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wofaanuwara shamaho zayten munuqetida heedzu kilo giraame lo77o giste dhiille, issi maraziyara nam7u kilo giraame giste dhiillenne, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከወይፈኑ ጋር ለእህል ቍርባን የሚሆን የኢፍ ሦስት ዐሥረኛ፣ ከአውራውም በግ ጋር የኢፍ ሁለት ዐሥረኛ፣ በዘይት የተለወሰ ልም ዱቄት አቅርቡ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእህል ቊርባን በወይራ ዘይት የተለወሰ ምርጥ ዱቄት ታቀርባላችሁ፤ ይኸውም ከኰርማው ጋር ሦስት ኪሎ ዱቄት፥ ከአውራው በግ ጋር ሁለት ኪሎ ዱቄት፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መስዋእቲ እኽሊ ኸዓ ብዘይቲ ዝተለወሰ ልሑም ሕሩጭ፥ መምስ ሓደ ዝራብዕ ሰለስተ ናይ ዓስራይ ኣፍ፥ ምስቲ ማጕላ ኽልተ ናይ ዓስራይ ኣፍ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ናይ ብልዒ መስዋእቶም ከአ ብዘይቲ እተቖምጥዔ ድኹም ሓርጭ፡ ነቲ ዝራብዕ ሰለስተ ዓስራይ ኣፍ፡ ነቲ ድዑል ድማ ክልተ ዓስራይ ኣፍ፡ |