Numbers 29:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ሓምሸይቲ መዓልቲ ድማ ትሽዓተ ብዕራይን ክልተ ድዑልን 14 ዓመት ዝዕድሚኦም ገንሸላትን መንቅብ ዘይብሎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “በአምስተኛው ቀን ዘጠኝ በሬዎች፥ ሁለት አውራ በጎች፥ ነውር የሌለባቸው ዐሥራ አራት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በአምስተኛውም ቀን ዘጠኝ ወይፈኖች፥ ሁለት አውራ በጎች፥ ነውር የሌለባቸውን አሥራ አራት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “በአምስተኛውም ቀን ዘጠኝ ወይፈኖች፥ ሁለት አውራ በጎች፥ ነውር የሌለባቸውን ዐሥራ አራት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘እቼሸን ጋላሳን፥ ኡዱፑን ኮሩማቱዋ፥ ላኡ ዶርሳ ኦርገቱዋነ፥ እት ላይ ግዴዳ ታማነ ኦይዱ ዶርሳ ኦርገቱዋ፥ ኡባይካ ትላ ቦላና ደእያዋንታ፥ ያርሽተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Ichcheshentsa gallassan, udduppun korumatuwaa, laa"u dorssaa orggetuwaanne, itti laytsaa gideedda tammanne oyddu dorssaa orggetuwaa, ubbaykka tilla bollana de'iyaawantta, yarshshite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | « ‹Ichchashanththo gallas istta bolla wosoy baynda uddufun mirgota, nam7u dharshotanne layththi kumida tammanne oyddu dharsho laaqqata shiishshite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | « ‹ኢቻሻን ጋላስ ኢስታ ቦላ ዎሶይ ባይንዳ ኡዱፉን ሚርጎታ፥ ናምኡ ርሾታኔ ላይ ኩሚዳ ታማኔ ኦይዱ ርሾ ላቃታ ሺሺቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “እቻሻን ጋላሳን ቦረይ ባይና ኡዱፉን ዎፋኖታ፥ ናምኡ ማራዘታነ እስ ላይ ኩምዳ ታማነ ኦይዱ ዶርሳ ኡርገታ ያርሽተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ichashantho gallasan borey bayna uddufun wofaanota, nam7u marazetanne issi laythi kumida tammanne oyddu dorsa urgeta yarshite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘በአምስተኛው ቀን ሁሉም እንከን የሌለባቸው ዘጠኝ ወይፈኖች፣ ሁለት አውራ በጎችና ዓመት የሆናቸው ዐሥራ አራት ተባዕት የበግ ጠቦቶች አቅርቡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “በአምስተኛው ቀን ነውር የሌለባቸውን ዘጠኝ ኰርማዎች፥ ሁለት አውራ በጎች፥ አንድ ዓመት የሞላቸው ዐሥራ አራት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ታቀርባላችሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብታ ሓምሸይቲ መዓልቲ ድማ ትሽዓተ ዝራብዓት፥ ክልተ ማጓሉ፥ ዓመት ዝገበሩ ዓሰርተ ኣርባዕተ ጡበታት ኣባጊዕ፥ ኵሎም ጐደሎ ዘይብሎም ሰውኡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በታ ሓምሰይቲ መዓልቲ ድማ ትሽዓተ ዝራብዕ፡ ክልተ ድዑል፡ ጎደሎ ዜብሎም ዓሰርተው ኣርባዕተ ገንሸል ዓመት። |