Numbers 29:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ሳልሰይቲ መዓልቲ ድማ ዓሰርተው ሓደ ብዕራይን ክልተ ድዑልን ወዲ ዓሰርተው ኣርባዕተ ዓመት ገንሸልን መንቅብ ዘይብሎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “በሦስተኛውም ቀን ዐሥራ አንድ በሬዎች፥ ሁለት አውራ በጎች፥ ነውር የሌለባቸውን ዐሥራ አራት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሦስተኛውም ቀን አሥራ አንድ ወይፈኖች፥ ሁለት አውራ በጎች፥ ነውር የሌለባቸውን አሥራ አራት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “በሦስተኛውም ቀን ዐሥራ አንድ ወይፈኖች፥ ሁለት አውራ በጎች፥ ነውር የሌለባቸውን ዐሥራ አራት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ሄዘን ጋላሳን፥ ታማነ እት ኮሩማቱዋ፥ ላኡ ዶርሳ ኦርገቱዋነ እት ላይ ግዴዳ ታማነ ኦይዱ ዶርሳ ኦርገቱዋ፥ ኡባይካ ትላ ቦላና ደእያዋንታ፥ ያርሽተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Heezzentsa gallassan, tammanne itti korumatuwaa, laa"u dorssaa orggetuwaanne itti laytsaa gideedda tammanne oyddu dorssaa orggetuwaa, ubbaykka tilla bollana de'iyaawantta, yarshshite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | « ‹Heedzdzanththo gallas istta bolla wosoy baynda tammanne issi mirgota, nam7u dharshotanne layththi kumida tammanne oyddu dharsho laaqqata shiishshite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | « ‹ሄን ጋላስ ኢስታ ቦላ ዎሶይ ባይንዳ ታማኔ ኢሲ ሚርጎታ፥ ናምኡ ርሾታኔ ላይ ኩሚዳ ታማኔ ኦይዱ ርሾ ላቃታ ሺሺቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሄን ጋላሳን ቦረይ ባይና ታማነ እስ ዎፋኖታ፥ ናምኡ ማራዘታ እስ ላይ ኩምዳ ታማነ ኦይዱ ዶርሳ ኡርገታ ያርሽተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Heedzantho gallasan borey bayna tammanne issi wofaanota, nam7u marazeta issi laythi kumida tammanne oyddu dorsa urgeta yarshite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘በሦስተኛው ቀን ሁሉም እንከን የሌለባቸው ዐሥራ አንድ ወይፈኖች፣ ሁለት አውራ በጎችና ዓመት የሆናቸው ዐሥራ አራት ተባዕት የበግ ጠቦቶች አቅርቡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “በሦስተኛው ቀን ምንም ነውር የሌለባቸውን ዐሥራ አንድ ኰርማዎች ሁለት አውራ በጎች፥ አንድ ዓመት የሞላቸው ዐሥራ አራት የበግ ጠቦቶች ታቀርባላችሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በታ ሳልሰይቲ መዓልቲ ድማ ዓሰርተ ሓደ ዝራብዓት፥ ክልተ ማጓሉ፥ ዓመት ዝገበሩ ዓሰርተ ኣርባዕተ ጡበታት ኣባጊዕ፥ ኵሎም ጐደሎ ዘይብሎም ሰውኡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በታ ሳልሰይቲ መዓልቲ ድማ ዓሰርተው ሓደ ዝራብዕ።ክልተ ድዑል፡ ጎደሎ ዜብሎም ዓሰርተው ኣርባዕተ ገንሸል ዓመት፡ |