Numbers 29:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንእግዚኣብሄር ጥዑም ጨና ዀይኑ ዚሓርር መስዋእቲ ኣቕርቡ። ሓደ ጤል ብዕራይን ሓደ ድዑልን ወዲ ሸውዓተ ዓመት ገንሸላትን መንቅብ ዘይብሎም፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለእግዚአብሔር በጎ መዓዛ እንዲሆን የሚቃጠለውን መሥዋዕት፥ ከላሞች አንድ በሬ፥ አንድ አውራ በግ፥ ነውር የሌለባቸውን ሰባት የአንድ ዓመት ተባት፥ የበግ ጠቦቶች፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእግዚአብሔር ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን የሚቃጠለውን መሥዋዕት፥ አንድ ወይፈን፥ አንድ አውራ በግ፥ ነውር የሌለባቸውን ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለጌታ መዓዛው ያማረ ሽታ እንዲሆን የሚቃጠለውን መሥዋዕት፥ አንድ ወይፈን፥ አንድ አውራ በግ፥ ነውር የሌለባቸውን ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ታቀርባላችሁ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳዉ ሳዉዋ ቶሹኩ ጋና ማላ፥ ጹግያ ያርሾ፥ እት ኮሩማ፥ እት ዶርሳ ኦርግያነ እት ላይ ግዴዳ ላፑን ዶርሳ ኦርገቱዋ፥ ኡባይካ ትላ ቦላና ደእያዋንታ፥ ያርሽተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaw sawuwaa toshukku gaana mala, s'uuggiyaa yarshshoo, itti korumaa, itti dorssaa orggiyaanne itti laytsaa gideedda laappun dorssaa orggetuwaa, ubbaykka tilla bollana de'iyaawantta, yarshshite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istta bolla wosoy baynda issi mirgo, issi dharshonne layth kumida laappun dharsho laaqqata sawoy tunnu giidi GODAA ufayssiza xuugettiza yarsho yarshite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታ ቦላ ዎሶይ ባይንዳ ኢሲ ሚርጎ፥ ኢሲ ርሾኔ ላይ ኩሚዳ ላፑን ርሾ ላቃታ ሳዎይ ቱኑ ጊዲ ጎዳ ኡፋይሲዛ ጹጌቲዛ ያርሾ ያርሺቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቦረይ ባይና እስ ዎፋኖ፥ እስ ማራዘነ እስ ላይ ኩምዳ ላፑን ዶርሳ ኡርገታ ሳውያ ፁሳ ያርሾ ኦድ ጎዳስ ያርሽተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Borey bayna issi wofaano, issi marazenne issi laythi kumida laapun dorsa urgeta sawiya xuussa yarsho oothidi Godaas yarshite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንከን የሌለባቸውን አንድ ወይፈን፣ አንድ አውራ በግና ዓመት የሆናቸው ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ሽታው እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጋችሁ አቅርቡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ምንም ነውር የሌለባቸውን አንድ ወይፈን፥ አንድ አውራ በግ፥ አንድ ዓመት የሞላቸው ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች፥ መዓዛው እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ንእግዚኣብሄር ደስ ዘብሎ ጥዑም ዝጨናኡ ዝቃፀል መስዋእቲ ጌርኩም፥ ሓደ ዝራብዕ፥ ሓደ ማጕላ፥ ዓመት ዝገበሩ ሸውዓተ ጡበታት ኣባጊዕ፥ ኵሎም ጐደሎ ዘይብሎም ኣቕርቡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ንእግዚኣብሄር ንጥዑም ጨና ዚሐርር መስዋእቲ፡ ሓደ ዝራብዕ፡ ሓደ ድዑል ፡ ጎድለኦ ዜብሎም ሾብዓተ ገንሸል ዓመት፡ |