Numbers 29:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንብዕራይን ንደባልን ንገንሸልን ዚኸውን መስዋእቲ ምግቢን መስተ መስዋእቶምን ድማ፡ ከምቲ ልምዲ፡ ከከም ቍጽሮም ኪኸውን ኣለዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለበሬዎቹና ለአውራ በጎቹ፥ ለጠቦቶቹም የእህል ቍርባናቸውንና የመጠጥ ቍርባናቸውን እንደ ቍጥራችው መጠን እንደ ሕጉ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለወይፈኖቹና ለአውራ በጎቹ ለጠቦቶቹም የእህል ቍርባናቸውንና የመጠጥ ቍርባናቸውን እንደ ቍጥራቸው መጠን እንደ ሕጉ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለወይፈኖቹና ለአውራ በጎቹ ለጠቦቶቹም የእህል ቁርባናቸውንና የመጠጥ ቁርባናቸውን እንደ ቁጥራቸው መጠን እንደ ሕጉ ታቀርባላችሁ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኮሩማቱዋና፥ ዶርሳ ኦርገቱዋናነ ዶርሳ ማራቱዋና፥ ኡንቱንቱ ካ ያርሹዋነ ኡንቱንቱ ኡሻ ያርሹዋ ዎጋይ አዛዝያ ፓይዱዋዳን ያርሽተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Korumatuwaanna, dorssaa orggetuwaananne dorssaa maratuwaanna, unttunttu katsaa yarshshuwaanne unttunttu ushshaa yarshshuwaa wogay azaziyaa payduwaadan yarshshite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Mirgotara, dharshotaranne dharsho laaqqatara issife shiiqiza kaththa yarshozanne ushsha yarshoza kase wogaan wodhdhida qoodaa mala yarshite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሚርጎታራ፥ ርሾታራኔ ርሾ ላቃታራ ኢሲፌ ሺቂዛ ካ ያርሾዛኔ ኡሻ ያርሾዛ ካሴ ዎጋን ዎዳ ቆዳ ማላ ያርሺቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዎፋኖታራ፥ ማራዘታራነ ዶርሳ ኡርገታራ ካ ያርሹዋነ ኡሻ ያርሹዋ ዎጋይ ኪተይሳ መላ ኤንታ ታይቡዋዳ ያርሽተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Wofaanotara, marazetaranne dorsa urgetara katha yarshuwanne ushsha yarshuwa wogay kiitteysa mela enta taybuwada yarshite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከወይፈኖቹ፣ ከአውራ በጎቹና ከበግ ጠቦቶቹ ጋር በተወሰነው ቍጥር መሠረት የእህል ቍርባናቸውንና የመጠጥ ቍርባናቸውን አብራችሁ አቅርቡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእህሉንና የመጠጡን ቊርባን ከኰርማዎቹ፥ ከአውራ በጎቹ፥ ከጠቦቶቹ መሥዋዕት ጋር ለየብዛታቸው በተወሰነው መሠረት ታቀርባላችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምስቶም ዝራብዓትን ማጓሉን ጡቦታትን ዝውፈ፥ ከምቲ ስሩዕ ቝፅሮም መስዋእቲ እኽልን መስዋእቲ መስተን ኣቕርቡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምስቲ ናይ ብልዒ መስዋእቶምን ናይ መስተ መስዋእቶምን ነቶም ዝርብዓትን ደዓውልን ገንሸልን ከምቲ ቖጸሮም፡ ከምቲ እተሰርዔ፡ |