Numbers 29:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብታ ካልአይቲ መዓልቲ ድማ ዓሰርተው ክልተ ጫጩት ብዕራይን ክልተ ድዑልን ኣበር ዘይብሎም ዓሰርተው ኣርባዕተ ዓመት ገንሸላትን ስውእ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “በሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ቀን ዐሥራ ሁለት በሬ​ዎ​ችን፥ ሁለት አውራ በጎ​ችን፥ ነውር የሌ​ለ​ባ​ቸ​ውን ዐሥራ አራት የአ​ንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦ​ቶ​ችን፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሁለተኛውም ቀን አሥራ ሁለት ወይፈኖችን፥ ሁለት አውራ በጎችን፥ ነውር የሌለባቸው አሥራ አራት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶችን፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሁለተኛውም ቀን ዐሥራ ሁለት ወይፈኖችን፥ ሁለት አውራ በጎችን፥ ነውር የሌለባቸው ዐሥራ አራት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶችን፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ላኤን ጋላሳን ታማነ ላኡ ኮሩማቱዋ፥ ላኡ ዶርሳ ኦርገቱዋነ እት ላይ ግዴዳ ታማነ ኦይዱ ዶርሳ ኦርገቱዋ፥ ኡባይካ ትላ ቦላና ደእያዋንታ፥ ያርሽተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Laa"entsa gallassan tammanne laa"u korumatuwaa, laa"u dorssaa orggetuwaanne itti laytsaa gideedda tammanne oyddu dorssaa orggetuwaa, ubbaykka tilla bollana de'iyaawantta, yarshshite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) « ‹Nam7anththo gallas istta bolla ay wosoy baynda 12 mirgota, 2 dharshotanne layththi kumida 14 dharsho laaqqata shiishshite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) « ‹ናምኣን ጋላስ ኢስታ ቦላ ኣይ ዎሶይ ባይንዳ 12 ሚርጎታ፥ 2 ርሾታኔ ላይ ኩሚዳ 14 ርሾ ላቃታ ሺሺቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ናምአን ጋላሳን ታማነ ናምኡ ቦረይ ባይና ዎፋኖታ፥ ናምኡ ማራዘታነ እስ ላይ ኩምዳ ታማነ ኦይዱ ኡርገታ ያርሽተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Nam7antho gallasan tammanne nam7u borey bayna wofaanota, nam7u marazetanne issi laythi kumida tammanne oyddu urgeta yarshite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘በሁለተኛው ቀን ሁሉም እንከን የሌለባቸው ዐሥራ ሁለት ወይፈኖች፣ ሁለት አውራ በጎችና ዓመት የሆናቸው ዐሥራ አራት ተባዕት የበግ ጠቦቶች አቅርቡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “በሁለተኛው ቀን ምንም ነውር የሌለባቸውን ዐሥራ ሁለት ወይፈኖች፥ ሁለት አውራ በጎች፥ አንድ ዓመት የሞላቸው ዐሥራ አራት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ታቀርባላችሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብታ ኻልአይቲ መዓልቲ ድማ፥ ዓሰርተ ኽልተ ዝራብዓት፥ ክልተ ማጓሉ፥ ዓመት ዝገበሩ ዓሰርተ ኣርባዕተ ጡበታት ኣባጊዕ፥ ኵሎም ጐደሎ ዘይብሎም ሰውኡ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብቲ ኻልኣይቲ መዓልቲ ድማ፡ ዓስርተው ክልተ ዝራብዕ፡ ክልተ ድዑል፡ ጎደሎ ዜብሎም ዓሰርተው ኣርባዕተ ገንሸል ዓመት ኣቕርቡ፡