Numbers 29:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ መበል ዓሰርተው ሓሙሽተ መዓልቲ ካብታ ሻብዓይቲ ወርሒ ድማ ቅዱስ ምትእኽኻብ ይግበረልኩም። ናይ ኣገልግሎት ዕዮ ኣይትግበር፡ ንሸውዓተ መዓልቲ ድማ ንኽብሪ እግዚኣብሄር ድግስ ኣይትግበር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “በሰባተኛውም ወር ዐሥራ አምስተኛዋ ቀን ለእናንተ የተቀደሰች ትሁንላችሁ፤ የተግባርን ሥራ ሁሉ አትሥሩባት፤ ሰባት ቀንም ለእግዚአብሔር በዓል አድርጉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከሰባተኛውም ወር በአሥራ አምስተኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሁንላችሁ፤ የተግባርን ሥራ ሁሉ አትሥሩበት፥ ሰባት ቀንም ለእግዚአብሔር በዓል አድርጉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በሰባተኛውም ወር በዓሥራ አምስተኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይኑራችሁ፤ የጉልበት ሥራ ሁሉ አትሥሩበት፥ ሰባት ቀንም ለጌታ በዓል አድርጋችሁ ታከብራላችሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ላፑን አግናን ታማነ እቼሸን ጋላሳን፥ ጌሻ ሺቁዋ ሺቅተ፤ ዳቡርስያ ኦሶ አያነ ኦፕተ። መና ጎዳዉ ዳስያ ባላ ላፑን ጋላሳ ቦንችተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Laappuntsa aginaan tammanne ichcheshentso gallassan, geeshsha shiik'uwaa shiik'ite; daaburssiyaa ooso ayaanne ootsoppite. Med'inaa Godaw Daasiyaa Baalaa laappun gallassaa bonchchite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | « ‹Laappunththa aginay gelida tammanne ichchashanththo gallas goynnanaas shiiqite; he gallas ay oosokka ooththofte; laappun gallas gakkanaas GODAAS daase ba7aale bonchchite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | « ‹ላፑን ኣጊናይ ጌሊዳ ታማኔ ኢቻሻን ጋላስ ጎይናናስ ሺቂቴ፤ ሄ ጋላስ ኣይ ኦሶካ ኦፍቴ፤ ላፑን ጋላስ ጋካናስ ጎዳስ ዳሴ ባኣሌ ቦንቺቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ላፑን አጌናን ታማነ እቻሻን ጋላሳን፥ ዴፆ ኦሶ ኦፍተ፤ ላፑን ጋላስ ኩመ ጎዳ ቦንቻናዉ ሻቃራ ባኣለ ቦንችተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Laapuntha ageenan tammanne ichashantho gallasan, deexo ooso oothopite; laapun gallas kumethi Godaa bonchanaw Shaqara Ba7aale bonchite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘በሰባተኛው ወር በዐሥራ አምስተኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ አድርጉ፤ የዘወትር ሥራ አትሥሩ፤ ለእግዚአብሔርም (ያህዌ) የሰባት ቀን በዓል አክብሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ሰባተኛው ወር በገባ በዐሥራ አምስተኛው ቀን በአንድነት ለማምለክ ትሰበሰባላችሁ፤ ይህንንም በዓል ለእግዚአብሔር ክብር በመስጠት ሰባት ቀን አክብሩ፤ በዚህም ቀን ምንም ሥራ አትሥሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ መበል ዓሰርተ ሓሙሽተ መዓልቲ ናይታ ሻውዐይቲ ወርሒ፥ ቅዱስ ጉባኤ ግበሩ፤ ዝኾነ ስራሕ ኣይትስርሑ፤ ሸውዓተ መዓልቲ ንእግዚኣብሄር በዓል ኣብዕሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብታ ሳብዐይቲ ወርሒ ኣብ መበል ዓሰርተው ሓሙሽተ መዓልቲ ቅዱስ ኣኼባ ይኹነልኩም፡ ገለ ዕዮ ኣገልግሎት ኣይትዕየዩ፡ ሾብዓተ መዓልቲ ንእግዚኣብሄር በዓል ኣብዕሉ። |