Numbers 29:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ሳብዐይቲ ወርሒ ድማ፡ ኣብታ ቀዳመይቲ መዓልቲ፡ ቅድስቲ ኣኼባ ይግበረልኩም። ዝኾነ ናይ ኣገልግሎት ስራሕ ኣይትሰርሑ፤ ንዓኻትኩም መዓልቲ መለኸት እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “በሰ​ባ​ተ​ኛ​ውም ወር ከወሩ የመ​ጀ​መ​ሪ​ያዋ ቀን ለእ​ና​ንተ ይህች ዕለት የተ​ቀ​ደ​ሰች ናት፤ የተ​ግ​ባ​ርን ሥራ ሁሉ አት​ሥ​ሩ​ባት፤ ምል​ክት ያለ​ባት ቀን ትሁ​ን​ላ​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሰባተኛውም ወር ከወሩ በመጀመሪያ ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሁንላችሁ፤ የተግባርን ሥራ ሁሉ አትሥሩበት፤ መለከቶች የሚነፉበት ቀን ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሰባተኛውም ወር ከወሩ በመጀመሪያ ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይኑራችሁ፤ የጉልበት ሥራ ሁሉ አትሥሩበት፤ መለከቶች የሚነፉበት ቀን ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ላፑን አግናዉ ኮይሮ ጋላሳን፥ ጌሻ ሺቁዋ ሺቅተ። ዳቡርስያ ኦሶ አያነ ኦፕተ። ሄ ጋላሳይ ጹሩምባይ ፑነትያ ጋላሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Laappuntsa aginaw koyiro gallassan, geeshsha shiik'uwaa shiik'ite. Daaburssiyaa ooso ayaanne ootsoppite. He gallassay s'urumbbay punettiyaa gallassaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) « ‹Laappunththa aginay gelida koyro gallas goynnanaas shiiqite; he gallas ay oosokka ooththofte; he gallassay zayey punettiza gallassa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) « ‹ላፑን ኣጊናይ ጌሊዳ ኮይሮ ጋላስ ጎይናናስ ሺቂቴ፤ ሄ ጋላስ ኣይ ኦሶካ ኦፍቴ፤ ሄ ጋላሳይ ዛዬይ ፑኔቲዛ ጋላሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ላፑን አጌናስ ኮይሮ ጋላሳን ጎይናናዉ ሺቅተ፤ አይ ኦሶካ ኦፍተ፤ ሄ ጋላሳይ ሞይዘይ ፑነትያ ጋላስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Laapuntha ageenas koyro gallasan goyinnanaw shiiqite; ay oosoka oothopite; he gallasay moyzey punetiya gallas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘በሰባተኛው ወር በመጀመሪያው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ አድርጉ፤ የዘወትር ሥራም አትሥሩበት፤ ይህም የመለከት ድምፅ የምታሰሙበት ቀናችሁ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ሰባተኛው ወር በገባ በመጀመሪያው ቀን ለማምለክ ትሰበሰባላችሁ፤ በእርሱም ምንም ሥራ አትሠሩበትም፤ በዚያን ቀን መለከት ይነፋል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በታ ቐዳመይቲ መዓልቲ ናይታ ሻውዐይቲ ወርሒ፥ ቅዱስ ጉባኤ ግበሩ። ዝኾነ ስራሕ ኣይትስርሑ። ንሳ መለኸት እትነፍሑላ መዓልቲ ትኹነልኩም።
Amharic Tigrinya 2011 ብሳብዐይቲ ወርሒ፡ ኣብታ ወርሒ ኸአ በታ ቐዳመይቲ መዓልቲ ቅዱስ ኣኼባ ይኹነልኩም። ገለ ዕዮ ኣገልግሎት ኣይትዕየዩ። ንሳ መዓልቲ ቓና መለኸት ትኹነልኩም።